ዘፍጥረት 1
የፍጥረት አጀማመር 1 በመጀመሪያ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ። 2 ምድርም ቅርጽ የለሽና ባዶ ነበረች።የምድርን ጥልቅ ስፍራ ሁሉ ጨለማ ውጦት ነበር። የእግዚአብሔርም(ኤሎሂም)መንፈስ በውሆች ላይ ይረብብ ነበር። 3 ከዚያም እግዚአብሔር(ኤሎሂም)“ብርሃን ይሁን” አለ፤ ብርሃንም ሆነ። 4 እግዚአብሔርም(ኤሎሂም)ብርሃኑ መልካም እንደሆነ…
የፍጥረት አጀማመር 1 በመጀመሪያ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ። 2 ምድርም ቅርጽ የለሽና ባዶ ነበረች።የምድርን ጥልቅ ስፍራ ሁሉ ጨለማ ውጦት ነበር። የእግዚአብሔርም(ኤሎሂም)መንፈስ በውሆች ላይ ይረብብ ነበር። 3 ከዚያም እግዚአብሔር(ኤሎሂም)“ብርሃን ይሁን” አለ፤ ብርሃንም ሆነ። 4 እግዚአብሔርም(ኤሎሂም)ብርሃኑ መልካም እንደሆነ…
1 የሰማያትና የምድር፣ በውስጣቸውም ያሉት ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተከናወነ። 2 እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ይሠራ የነበረውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ላይ ፈጽሞ ነበር፤ ስለዚህ ከሠራው ሥራ ሁሉ በሰባተኛው ቀን ዐረፈ። 3 እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ሰባተኛውን ቀን ባረከው፤ ቀደሰውም፤ ካከናወነው የመፍጠር ሥራው ሁሉ…
የሰው ውድቀት 1 እባብእግዚአብሔርአምላክ(ያህዌ ኤሎሂም)ከፈጠራቸው የዱር አራዊት ሁሉ ተንኰለኛ ነበረ፤ ሴቲቱንም፣ “በእርግጥ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)፣ ‘በአትክልቱ ስፍራ ካሉ ዛፎች ከማናቸውም እንዳትበሉ’ ብሎአልን?” አላት። 2 ሴቲቱም እባቡን እንዲህ አለችው፤ “በአትክልቱ ስፍራ ካሉት ዛፎች ፍሬ መብላት እንችላለን፤ 3 ነገር…
ቃየንና አቤል 1 አዳም ሚስቱን ሔዋንን ተገናኛት፤ እርሷም ፀንሳ ቃየንንወለደች፤ “በእግዚአብሔር(ያህዌ)ርዳታ ወንድ ልጅ አገኘሁ” አለች። 2 ደግሞም ወንድሙን አቤልን ወለደች። አቤል የበግ እረኛ፣ ቃየንም ዐራሽ ነበር። 3 በአንድ ወቅት፣ ቃየን ከምድር ፍሬለእግዚአብሔር(ያህዌ)መሥዋዕት አቀረበ። 4 አቤልም…
ከአዳም እስከ ኖኅ 1 የአዳም የትውልድ ሐረግ እንደሚከተለው ነው፦ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ሰውን ሲፈጥረው በራሱ አምሳል አበጀው፤ 2 ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ ባረካቸው፤ በተፈጠሩም ጊዜ “ሰው”ብሎ ጠራቸው። 3 አዳም፣ ዕድሜው 130 ዓመት በሆነ ጊዜ፣ እርሱን ራሱን የሚመስል ወንድ…
የጥፋት ውሃ 1 ሰዎች በምድር ላይ እየበዙ ሲሄዱ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው። 2 የእግዚአብሔር(ኤሎሂም)ወንዶች ልጆች የሰዎችን ሴቶች ልጆች ውብ ሆነው አዩአቸው፤ ከመካከላቸውም የመረጧቸውን አገቡ። 3 እግዚአብሔርም(ያህዌ)፣ “ሰው ሟችስለ ሆነ መንፈሴ እያዘነከእርሱ ጋር ለዘላለም አይኖርም፤ ዕድሜው 120…
1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ትውልድ መካከል አንተን ጻድቅ ሆነህ አግኝቼሃለሁና ቤተ ሰብህን በሙሉ ይዘህ ወደ መርከቧ ግባ። 2 ከንጹሕ እንስሳት ሁሉ ሰባት ሰባትተባዕትና እንስት፣ 3 ንጹህ ካልሆኑት እንስሳት ደግሞ ሁለት ሁለት ተባዕትና እንስት 3…
1 እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ኖኅንና በመርከቧ ውስጥ ከእርሱ ጋር የነበሩትን የዱርና የቤት እንስሳት ሁሉ አሰበ፤ በምድር ላይ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ፤ ውሃውም ጐደለ። 2 የጥልቁ ምንጮችና የሰማይ ውሃ መስኮቶች ተዘጉ፤ ዝናቡም መዝነቡን አቆመ። 3 ውሃው ከምድር ላይ ቀስ በቀስ…
እግዚአብሔር ከኖኅ ጋር የገባው ኪዳን 1 እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ኖኅንና ልጆቹን እንዲህ ሲል ባረካቸው፤ “ብዙ ተባዙ፤ ምድርንም ሙሏት፤ 2 አስፈሪነታችሁና አስደንጋ ጭነታችሁ፦ በዱር አራዊት፣ በሰማይ አዕዋፍ፣ በደረት በሚሳቡ ተንቀሳቃሽ ፍጡሮችና በባሕር ዓሦች ሁሉ ላይ ይሁን፤ በእጃችሁ ተሰጥተዋል። 3…
የኖኅ ልጆች ትውልድ 1 የኖኅ ልጆች የሴም፣ የካምና የያፌት ትውልድ ይህ ነው፤ እነርሱም ራሳቸው ከጥፋት ውሃ በኋላ ወንዶች ልጆችን ወለዱ። የያፌት ዝርያዎች 2 የያፌት ልጆች፦ ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ ናቸው። 3 የጋሜር…