መዝሙር 117

የምስጋና ጥሪ

1 አሕዛብ ሁላችሁ፤እግዚአብሔርንአመስግኑት፤

ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤

2 እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤

የእግዚአብሔርምታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።

ሃሌ ሉያ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *