መዝሙር 134

የሠርክ መዝሙር

መዝሙረ መዓርግ

1 እናንት በሌሊት ቆማችሁበእግዚአብሔርቤት የምታገለግሉ፣

የእግዚአብሔርባሪያዎች ሁላችሁ፤እግዚአብሔርንባርኩ።

2 በመቅደሱ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፤

እግዚአብሔርንምባርኩ።

3 ሰማይንና ምድርን የሠራእግዚአብሔር፣

ከጽዮን ይባርክህ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *