September 2, 2016 መዝሙር 117 የምስጋና ጥሪ 1 አሕዛብ ሁላችሁ፤እግዚአብሔርንአመስግኑት፤ ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤ 2 እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርምታማኝነት ጸንቶ ይኖራል። ሃሌ ሉያ። admin