ዘኁልቍ 14

የሕዝቡ ማመፅ 1 በዚያች ሌሊት ማኅበረ ሰቡ ሁሉ ድምፁን ከፍ አድርጎ ጮኸና አለቀሰ። 2 እስራኤላውያን በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ አጒረመረሙ፤ ማኅበሩም ሁሉ እንዲህ አሉአቸው፤ “ምነው በግብፅ ወይም በዚህ ምድረ በዳ ሞተን ባረፍነው ኖሮ! 3 እግዚአብሔር(ያህዌ)ወደዚች…

ዘኁልቍ 15

ተጨማሪ ቊርባን 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘እንድትኖሩበት ወደምሰጣችሁ ምድር ከገባችሁ በኋላ፣ 3 ስእለታችሁን ለመፈፀም ወይም የበጎ ፈቃድ ስጦታ ለማድረግ ወይም በተወሰኑ በዓሎቻችሁ ሽታውእግዚአብሔርን(ያህዌ)ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ከላም ወይም ከበግ መንጋ በእሳትለእግዚአብሔር(ያህዌ)ስታቀርቡ…

ዘኁልቍ 16

ቆሬ፣ ዳታንና አቤሮን 1 የሌዊ ልጅ፣ የቀዓት ልጅ፣ የይስዓር ልጅ የሆነው ቆሬ፣ ከሮቤልም ነገድ የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን እንዲሁም የፍሌት ልጅ ኦን በክፋት ተነሣሥተው፣ 2 ሙሴን ተቃወሙት። ከእነዚህም ጋር ታዋቂ የማኅበረ ሰቡ መሪዎች የሆኑና በጉባኤ…

ዘኁልቍ 17

የአሮን በትር ማቈጥቈጥ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ለእስራኤላውያን ንገራቸውና ከየነገዱ አለቆች አንዳንድ፣ ባጠቃላይ ዐሥራ ሁለት በትር ተቀበል፤ የያንዳንዱንም ሰው ስም በየበትሩ ላይ ጻፈው። 3 ለያንዳንዱ የነገድ አለቃ አንዳንድ በትር መኖር ስላለበት በሌዊ በትር ላይ…

ዘኁልቍ 18

የካህናትና የሌዋውያን ተግባር 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)አሮንን እንዲህ አለው፤ “መቅደሱን በተመለከተ ስለሚፈጸም በደል አንተ፣ ልጆችህና የአባትህ ቤተ ሰቦች ኀላፊነቱን ትሸከማላችሁ፤ ክህነቱን በተመለከተ ስለሚፈጸም በደል ግን ኀላፊነቱ የሚወድቀው በአንተና በልጆችህ ላይ ብቻ ነው። 2 አንተና ልጆችህ በምስክሩ ድንኳን…

ዘኁልቍ 19

የመንጻት ሥርዐት ውሃ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ 2 “እግዚአብሔር(ያህዌ)ያዘዘው፣ ሕጉ የሚጠይቀው ሥርዐት ይህ ነው፤ እንከን ወይም ነውር የሌለባትንና ቀንበር ተጭኖባት የማያውቅ አንዲት ቀይ ጊደር እንዲያመጡልህ ለእስራኤላውያን ንገራቸው። 3 ለካህኑ ለአልዓዛርም ስጠው፤ ከሰፈሩ አውጥተውም በፊቱ…

ዘኁልቍ 20

ከዐለት የፈለቀ ውሃ 1 በመጀመሪያው ወር መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ወደ ጺን ምድረ በዳ መጥተው በቃዴስ ተቀመጡ፤ እዚያ ማርያም ሞተች፤ ተቀበረችም። 2 በዚህ ጊዜ ለማኅበረ ሰቡ የሚሆን ውሃ አልነበረም፤ ሕዝቡም ሙሴንና አሮንን በመቃወም ተሰበሰቡ። 3 ሙሴን…

ዘኁልቍ 21

የዓራድ መደምሰስ 1 በኔጌብ ይኖር የነበረው ከነዓናዊው የዓራድ ንጉሥ እስራኤል በአታሪም መንገድ መምጣቱን በሰማ ጊዜ በእስራኤላውያን ላይ አደጋ ጥሎ ጥቂቶቹን ማረከ። 2 በዚያን ጊዜ እስራኤል፣ “ይህን ሕዝብ አሳልፈህ በእጃችን ከሰጠኸን ከተሞቻቸውን ፈጽሞ እንደመስሳለን”ሲልለእግዚአብሔር(ያህዌ)ተሳለ። 3 እግዚአብሔርም(ያህዌ)የእስራኤልን…

ዘኁልቍ 22

ባላቅ በለዓምን አስጠራ 1 ከዚህ በኋላ እስራኤላውያን ወደ ሞዓብ ሜዳ ተጒዘው ከዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ ከኢያሪኮማዶ ሰፈሩ። 2 በዚህ ጊዜ የሴፎር ልጅ ባላቅ፣ እስራኤል በአሞራውያን ላይ ያደረገውን ሁሉ አየ፤ 3 ሞዓብም ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ተሸበረ፤ በእርግጥም…

ዘኁልቍ 23

የመጀመሪያው የበለዓም ንግር 1 በለዓም፣ “እዚህ ሰባት መሠዊያ ሥራልኝ፤ ሰባት ኮርማዎችና ሰባት አውራ በጎችም አዘጋጅልኝ” አለው። 2 ባላቅም በለዓም እንደ ነገረው አደረገ፤ ሁለቱም በእያንዳንዱ መሠዊያ ላይ አንድ ኮርማና አንድ አውራ በግ አቀረቡ። 3 ከዚያም በለዓም…