ዘኁልቍ 24

1 በለዓምምእግዚአብሔር(ያህዌ)እስራኤልን መባረክ እንደ ወደደ ባየ ጊዜ፣ እንደ ሌላው ጊዜ ሁሉ አስማት ለመሻት አልሄደም፤ ነገር ግን ፊቱን ወደ ምድረ በዳ መለሰ። 2 በለዓም አሻግሮ ተመልክቶ እስራኤል በየነገድ በየነገዱ ሆኖ መስፈሩን ሲያይ የእግዚአብሔር(ኤሎሂም)መንፈስ በላዩ መጣበት፤ 3…

ዘኁልቍ 25

ሞዓብ እስራኤልን አሳሳተ 1 እስራኤላውያን በሰጢም በነበሩበት ጊዜ ወንዶቹ ከሞዓብ ሴቶች ጋር ማመንዘር ጀመሩ። 2 እነዚህም ሴቶች ወደ አምላኮቻቸው መሥዋዕት ሕዝቡን ጋበዙ፤ ሕዝቡም መሥዋዕቱን በላ፤ ለአማልክቱም ሰገደ። 3 ስለዚህ እስራኤል የፌጎርን በኣል በማምለክ ተባበረ፤የእግዚአብሔርም(ያህዌ)ቍጣ በላዩ…

ዘኁልቍ 26

ሁለተኛው የሕዝብ ቈጠራ 1 ከመቅሠፍቱ በኋላእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና የካህኑን የአሮንን ልጅ አልዓዛርን እንዲህ አላቸው፤ 2 “ዕድሜያቸው ሃያ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸውን፣ በእስራኤልም ጦር ሰራዊት ውስጥ ለማገልገል ብቃት ያላቸውን ሁሉ ከመላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ከየቤተ ሰቡ ቊጠሩ።” 3 ስለዚህ…

ዘኁልቍ 27

የሰለጰዓድ ሴት ልጆች 1 የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የገለዓድ ልጅ፣ የአፌር ልጅ፣ የሰለጰዓድ ሴት ልጆች ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ጐሣዎች ነበሩ፤ ስማቸውም ማህለህ፣ ኑዓ፣ ዔግላ፣ ሚልካና ቲርጻ ይባላል። እነርሱም፣ 2 ወደ መገናኛው ድንኳን መግቢያ ቀረቡ፤ በሙሴ፣…

ዘኁልቍ 28

የየዕለቱ መሥዋዕት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ይህን ትእዛዝ ለእስራኤላውያን ስጣቸው፤ ‘ሽታው ደስ እንዲያሰኘኝ በእሳት የሚቀርብልኝን የምግብ ቊርባን የተወሰነውን ጊዜ ጠብቃችሁ አቅርቡልኝ’ በላቸው። 3 ደግሞም እንዲህ በላቸው፤ ‘በእሳትለእግዚአብሔር(ያህዌ)የምታቀርቡት መሥዋዕት ይህ ነው፤ አንድ ዓመት የሆናቸውንና እንከን…

ዘኁልቍ 29

የመለከት በዓል 1 “ ‘በሰባተኛው ወር በመጀመሪያው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ፤ የዘወትር ሥራም አትሥሩበት፤ ይህም የመለከት ድምፅ የምታሰሙበት ቀናችሁ ነው። 2 እንከን የሌለባቸውን አንድ ወይፈን፣ አንድ አውራ በግና ዓመት የሆናቸው ሰባት ተባዕት የበግ ጠቦቶች ሽታውእግዚአብሔርን(ያህዌ)ደስ የሚያሰኝ…

ዘኁልቍ 30

ስእለት 1 ሙሴ ለእስራኤል የነገድ አለቆች እንዲህ አላቸው፤ “እግዚአብሔር(ያህዌ)ያዘዘው ይህ ነው፤ 2 አንድ ሰውለእግዚአብሔር(ያህዌ)ስእለት በሚሳልበት ወይም አንድ ነገር ለማድረግ በመሐላ ራሱን ግዴታ ውስጥ በሚያስገባበት ጊዜ ቃሉን ሳያጥፍ ያለውን ሁሉ መፈጸም አለበት። 3 “በአባቷ ቤት የምትኖር…

ዘኁልቍ 31

ምድያማውያንን መበቀል 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን፤ 2 “ለእስራኤላውያን ምድያማውያንን ተበቀልላቸው፤ ከዚያም ወደ ወገኖችህ ትከማቻለህ” አለው። 3 ስለዚህ ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፤ “ምድያማውያንን ለመውጋት እንዲሄዱና ስለእግዚአብሔርም(ያህዌ)እንዲበቀሏቸው ከሰዎቻችሁ ጥቂቶቹን ለጦርነት አዘጋጁ። 4 ከእያንዳንዱም የእስራኤል ነገድ አንዳንድ ሺህ ሰው ለጦርነቱ…

ዘኁልቍ 32

ከዮርዳኖስ ማዶ ያሉ ነገዶች 1 እጅግ ብዙ የሆነ የቀንድ ከብት፣ የበግና የፍየል መንጋዎች የነበሩአቸው የሮቤልና የጋድ ነገዶች የኢያዜርና የገለዓድ ምድር ለከብት ምቹ ስፍራዎች መሆናቸውን አዩ። 2 ስለዚህ ወደ ሙሴ፣ ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛርና ወደ ማኅበረ…

ዘኁልቍ 33

እስራኤላውያን ከግብፅ እስከ ሞዓብ ሲጓዙ የሰፈሩባቸው ቦታዎች 1 እስራኤላውያን በየነገዳቸው ተከፋፍለው በሙሴና በአሮን መሪነት ከግብፅ ወጥተው፣ በጒዞ ላይ ሳሉ የሰፈሩባቸው ቦታዎች እነዚህ ናቸው፤ 2 ሙሴም በጒዞአቸው ላይ ሳሉ የሰፈሩባቸውን ቦታዎችበእግዚአብሔር(ያህዌ)ትእዛዝ መዘገበ፤ በየቦታው እየሰፈሩ ያደረጉት ጒዞም…