ዘዳግም 8

እግዚአብሔርን አትርሳ 1 በሕይወት እንድትኖሩ፣ እንድትበዙናእግዚአብሔር(ያህዌ)ለአባቶቻችሁ በመሐላ ተስፋ የገባላቸውን ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፣ ዛሬ እኔ የምሰጥህን እያንዳንዱን ትእዛዝ ለመከተል ጥንቃቄ አድርጉ። 2 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ትእዛዞቹን መጠበቅህንና በልብህ ያለውን ለማወቅ፣ ትሑት ሊያደርግህና ሊፈትንህ በእነዚህ አርባ ዓመታት በዚህ ምድረ…

ዘዳግም 9

የሕዝቡ አለመታዘዝ 1 እስራኤል ሆይ፣ ስማ፤ ሰማይ ጠቀስ ቅጥር ያላቸው ታላላቅ ከተሞች ያሏቸውን፣ ከአንተ ይልቅ ታላቅና ብርቱ የሆኑትን አሕዛብ አስለቅቀህ ለመግባት ዮርዳኖስን አሁን ትሻገራለህ። 2 ዔናቃውያን ብርቱና ቁመተ ረጃጅም ሕዝቦች ናቸው፤ ስለ እነርሱ ታውቃለህ፤ “ዔናቃውያንን…

ዘዳግም 10

በድጋሚ የተሰጡ የመጀመሪያዎቹ ዐይነት ጽላቶች 1 በዚያን ጊዜእግዚአብሔር(ያህዌ)እንዲህ አለኝ፤ “እንደ መጀመሪያዎቹ ያሉ ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ቀርጸህ ወደ እኔ ወደ ተራራው ላይ ውጣ፤ ታቦትም ከዕንጨት ሥራ። 2 እኔም አንተ በሰበርሃቸው በፊተኞቹ ጽላቶች ላይ የነበሩትን ቃላት በእነዚህኞቹ…

ዘዳግም 11

እግዚአብሔርን ውደድ፤ ታዘዘውም 1 እንግዲህ አምላክህንእግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ)ውደድ፤ ግዴታውን፣ ሥርዐቱን፣ ሕጉንና ትእዛዙን ሁል ጊዜ ጠብቅ። 2 የአምላካችሁንየእግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ)ተግሣጽ ይኸውም ግርማውን፣ ብርቱ እጁንና የተዘረጋች ክንዱን ያዩትና የተለማመዱት ልጆቻችሁ ሳይሆኑ እናንተ እንደሆናችሁ ዛሬ አስታውሱ፤ 3 በግብፅ መካከል፣ በግብፅ…

ዘዳግም 12

ብቸኛው የማምለኪያ ስፍራ 1 የአባቶቻችሁ አምላክእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)፣ እንድትወርሷት በሰጣችሁ ምድር ላይ በምትኖሩበት ጊዜ ሁሉ፣ በጥንቃቄ ልትከተሏቸው የሚገባችሁ ሥርዐቶችና ሕግጋት እነዚህ ናቸው። 2 ከምድራቸው የምታስለቅ ቋቸው አሕዛብ በረጅሙ ተራሮች፣ በኰረብቶችና በእያንዳንዱ ዛፍ ሥር አማልክታቸውን የሚያመልኩባቸውን ስፍራዎች…

ዘዳግም 13

ሌሎች አማልክትን ማምለክ 1 ነቢይ ወይም ሕልም ዐላሚ ከመካከልህ ተነሥቶ ምልክት ወይም ድንቅ አደርጋለሁ ቢልህ፣ 2 የተናገረው ምልክት ወይም ድንቅ ቢፈጸም፣ “አንተ የማታውቃቸውን ሌሎች አማልክት እናምልካቸው” ቢልህ፣ 3 አምላካችሁእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)በፍጹም ልባችሁና በፍጹም ነፍሳችሁ ትወዱት እንደሆነ…

ዘዳግም 14

ንጹሕና ንጹሕ ያልሆነ ምግብ 1 እናንተ የአምላካችሁየእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ልጆች ናችሁ፤ ለሞተ ሰው ሰውነታችሁን አትቦጭቁ፤ ከግንባራችሁ በላይ ያለውን ጠጒር አትላጩ፤ 2 ምክንያቱም አንተ ለአምላክህለእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ቅዱስ ሕዝብ ነህ፤ ለራሱ የተለየ ሕዝብ እንድትሆንለትእግዚአብሔር(ያህዌ)በምድር ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ አንተን መርጦሃል።…

ዘዳግም 15

ዕዳ የሚተውበት ዓመት 1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት አድርግ። 2 አፈጻጸሙም እንደሚከተለው ነው፤ እያንዳንዱ አበዳሪ ለእስራኤላዊ ባልንጀራው ያበደረውን ይተውለት፤እግዚአብሔር(ያህዌ)የዕዳ ምሕረት አውጆአልና፣ አበዳሪው፣ እስራኤላዊ ባልንጀራውን ወይም ወንድሙን ዕዳውን እንዲከፍለው አይጠይቀው። 3 ለባዕድ ያበደርኸውን መጠየቅ ትችላለህ፤…

ዘዳግም 16

ፋሲካ 1 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)በአቢብ ወር ከግብፅ በሌሊት ስላወጣህ፣ የአቢብን ወር ጠብቅ፤ የአምላክህንየእግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ)ፋሲካ አክብርበት። 2 እግዚአብሔር(ያህዌ)ለስሙ ማደሪያ ይሆን ዘንድ በሚመርጠው ስፍራ ከበግና ከፍየል ወይም ከመንጋህ አንዱን እንስሳ ለአምላክህለእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ፋሲካ አድርገህ ሠዋው። 3 ከቦካ ቂጣ ጋር…

ዘዳግም 17

1 እንከን ወይም ጒድለት ያለበትን በሬ ወይም በግ በእርሱ ዘንድ አስጸያፊ ነውና ለአምላክህለእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)አትሠዋ። 2 እግዚአብሔር(ያህዌ)በሚሰጥህ ከተሞች በአንዲቱ አብሮህ የሚኖር ወንድ ወይም ሴት ኪዳኑን በማፍረስ በአምላክህበእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ፊት ክፉ ድርጊት ሲፈጽም ቢገኝ፣ 3 ትእዛዜንም በመተላለፍ ባዕዳን…