ዘዳግም 18
የካህናትና የሌዋውያን የመባ ድርሻ 1 ሌዋውያን ካህናት፣ የሌዊ ነገድም ሁሉ ከእስራኤል ጋር የመሬት ድርሻ ወይም ርስት አይኖራቸውም፤ለእግዚአብሔር(ያህዌ)በእሳት ከሚቀርበው መባ ይብሉ፣ ድርሻቸው ነውና። 2 በወንድሞቻቸው መካከል ርስት አይኖራቸውም፤ በሰጣቸው ተስፋ መሠረትእግዚአብሔር(ያህዌ)ርስታቸው ነው። 3 ኰርማ ወይም በግ…
የካህናትና የሌዋውያን የመባ ድርሻ 1 ሌዋውያን ካህናት፣ የሌዊ ነገድም ሁሉ ከእስራኤል ጋር የመሬት ድርሻ ወይም ርስት አይኖራቸውም፤ለእግዚአብሔር(ያህዌ)በእሳት ከሚቀርበው መባ ይብሉ፣ ድርሻቸው ነውና። 2 በወንድሞቻቸው መካከል ርስት አይኖራቸውም፤ በሰጣቸው ተስፋ መሠረትእግዚአብሔር(ያህዌ)ርስታቸው ነው። 3 ኰርማ ወይም በግ…
ለጦርነት መውጣት 1 ጠላቶችህን ለመውጋት ወደ ጦርነት ስትሄድ፣ ሠረገሎችንና ፈረሶችን ከአንተ የሚበልጥ ሰራዊትንም በምታይበት ጊዜ አትፍራቸው፤ ከግብፅ ያወጣህ አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ከአንተ ጋር ነውና። 2 ወደ ውጊያው ቦታ ስትቃረቡ፣ ካህኑ ወደ ፊት ወጣ ብሎ ለሰራዊቱ ይናገር፤ 3…
ገዳዩ ላልታወቀ ሰው ስለሚቀርብ ማስተስረያ 1 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር አንድ ሰው ተገድሎ ሜዳ ላይ ቢገኝና ገዳዩም ማን እንደሆነ ባይታወቅ፣ 2 ሽማግሌዎችህና ዳኞችህ ወጥተው ሬሳው ወድቆ ከተገኘበት አንሥቶ በአቅራቢያው እስካሉት ከተሞች ድረስ ያለውን ርቀት ይለኩ።…
1 የወንድምህ በሬ ወይም በግ ጠፍቶ ሲባዝን ብታየው፣ ወደ እርሱ መልሰህ አምጣለት እንጂ ዝም ብለህ አትለፈው፤ 2 ወንድምህ በአቅራቢያህ ባይኖር፣ ወይም የማን መሆኑን የማታውቅ ከሆነ፣ ባለቤቱ ፈልጎት እስኪመጣ ድረስ፣ ወደ ቤትህ ወስደህ ከአንተ ዘንድ አቈየው፤…
ከእግዚአብሔር ጉባኤ መለየት 1 ብልቱ የተቀጠቀጠ ወይም የተቈረጠ ማናቸውም ሰው ወደእግዚአብሔር(ያህዌ)ጉባኤ አይግባ። 2 ዲቃላም ይሁን የዲቃላው ዘር የሆነ ሁሉ፣ እስከ ዐሥር ትውልድ ድረስ እንኳን ቢሆን ወደእግዚአብሔር(ያህዌ)ጉባኤ አይግባ። 3 አሞናዊም ሆነ ሞዓባዊ ወይም ማናቸውም የእርሱ ዘር፣…
1 አንድ ሰው አንዲት ሴት ካገባ በኋላ፣ አሳፋሪ ነገር አግኝቶባት ባይደሰትባት፣ የፍቺ ወረቀት ጽፎ በመስጠት ከቤቱ አስወጥቶ ይስደዳት። 2 ከቤቱ ከወጣች በኋላ ሌላ ባል ብታገባ፣ 3 ሁለተኛ ባሏም እንደዚሁ ጠልቷት የፍቺ ወረቀት በመስጠት ከቤቱ አስወጥቶ…
1 በሰዎች መካከል ጠብ ቢነሣና ወደ ፍርድ አደባባይ ቢሄዱ፣ ዳኞች ተበዳይን ነጻ፣ በዳይን ግን ጥፋተኛ በማድረግ የፍርድ ውሳኔ ይስጡ። 2 በደለኛው ሰው መገረፍ የሚገባው ሆኖ ከተገኘ፣ ዳኛው መሬት ላይ ያጋድመው፤ ለጥፋቱ ተመጣጣኝ የሆነ ግርፋት እርሱ…
ዐሥራትና በኵራት 1 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ርስት አድርጎ ወደሚሰጥህ ምድር ስትገባ፣ ስትወርሳትና ስትኖርባት፣ 2 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ከሚሰጥህ ምድር ከምትሰ በስበው ሰብል ሁሉ፣ በኵራት ወስደህ በቅርጫት ውስጥ አድርገው፤ ከዚያም አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን ወደሚመርጠው ስፍራ ሂድ፤ 3 በዚያም ወቅት…
በጌባል ተራራ ላይ የቆመ መሠዊያ 1 ሙሴና የእስራኤል አለቆች ሕዝቡን እንዲህ ብለው አዘዙ፤ “ዛሬ የማዛችሁን እነዚህን ትእዛዞች ሁሉ ጠብቁ፤ 2 አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)ወደሚሰጥህ ምድር ለመግባት ዮርዳኖስን በተሻገራችሁ ጊዜ፣ ጥቂት ትልልቅ ድንጋዮችን አቁምና በኖራ ቅባቸው። 3 የአባቶችህ…
በመታዘዝ የሚገኝ በረከት 1 ለአምላክህለእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)በፍጹም ብትታዘዝና እኔ ዛሬ የምሰጥህን ትእዛዙን ሁሉ በጥንቃቄ ብትከተል፣ አምላክህእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ)በምድር ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ በላይ ከፍ ያደርግሃል። 2 አምላክህንእግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ)ብትታዘዝ፣ እነዚህ በረከቶች ሁሉ ያንተ ይሆናሉ፤ አይለዩህምም። 3 በከተማ ትባረካለህ፣…