ኢያሱ 5

በጌልገላ የተደረገ ግዝረት 1 በዚህ ጊዜ ከዮርዳኖስ ማዶ በምዕራብ በኩል ያሉት የአሞራውያን ነገሥታት ሁሉ፣ በባሕሩም ዳርቻ ያሉ የከነዓናውያን ነገሥታት በሙሉእግዚአብሔርዮርዳኖስን እስክንሻገር ወንዙን በእስራኤላውያን ፊት እንዴት እንዳ ደረቀው በሰሙ ጊዜ፣ ልባቸው በፍርሃት ቀለጠ፤ እስራኤላውያንንም ለመቋቋም ድፍረት…

ኢያሱ 6

1 በዚህ ጊዜ እስራኤላውያንን ከመፍራት የተነሣ፣ ኢያሪኮ ፈጽማ ተዘግታ ነበር፤ ወደ ውጭ የሚወጣም ሆነ ወደ ውስጥ የሚገባ አልነበረም። 2 እግዚአብሔርምኢያሱን እንዲህ አለው፤ “እነሆ፤ ኢያሪኮን ከንጉሥዋና ከተዋጊዎቿ ጋር አሳልፌ በእጅህ ሰጥቻለሁ። 3 ከተማዪቱን ከተዋጊዎቻችሁ ጋር አንድ…

ኢያሱ 7

የአካን ኀጢአት 1 እስራኤላውያን ግን እርም የሆነውን ነገርለራሳቸው በመውሰድ በደሉ፤ ይህም ከይሁዳ ነገድ የሆነው አካን የከርሚ ልጅ፣ የዘንበሪልጅ፣ የዛራ ልጅ እርም ከሆነው ነገር ስለ ወሰደየእግዚአብሔርቊጣ በእስራኤል ልጆች ላይ ነደደ። 2 ኢያሱ ከቤቴል በስተ ምሥራቅ ካለችው…

ኢያሱ 8

የጋይ ከተማ ተደመሰሰ 1 ከዚያምእግዚአብሔርኢያሱን እንዲህ አለው፤ “አትፍራ፤ አትደንግጥ፤ ሰራዊቱን ሁሉ ይዘህ በመውጣት ጋይን ውጋ፤ የጋይን ንጉሥ፣ ሕዝቡን፣ ከተማውንና ምድሩን አሳልፌ በእጅህ ሰጥቼሃለሁና። 2 በኢያሪኮና በንጉሥዋ ላይ ያደረግኸውንም ሁሉ፣ በጋይና በንጉሥዋ ላይ ትደግመዋለህ፤ በዚህ ጊዜ…

ኢያሱ 9

የገባዖን ሰዎች የፈጸሙት ማታለል 1 በዮርዳኖስ ምዕራብ ባለው በተራራማው አገር፣ በቈላማው ምድር እንዲሁም እስከ ሊባኖስ በሚደርሰው በመላው በታላቁ ባሕርዳርቻ የነበሩት የኬጢያውያን፣ የአሞራውያን፣ የከነዓናውያን፣ የፌርዛውያን፣ የኤዊያውያን፣ የኢያቡሳውያን ነገሥታት ይህን በሰሙ ጊዜ፣ 2 ኢያሱንና እስራኤልን ለመውጋት በአንድነት…

ኢያሱ 10

ፀሓይ ቆመች 1 የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ፣ ኢያሱ ጋይን ይዞ እንደ ደመሰሳት፣ እንደዚሁም በኢያሪኮና በንጉሥዋ ላይ ያደረገውን ሁሉ፣ በጋይና በንጉሥዋ ላይ ማድረጉን፣ የገባዖን ሰዎችም ከእስራኤል ጋር የሰላም ውል አድርገው በአጠገባቸው መኖራቸውን ሰማ፤ 2 በዚህም እርሱና ሕዝቡ…

ኢያሱ 11

የሰሜን ነገሥታት ድል መሆን 1 የአሦር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ ወደ ማዶን ንጉሥ፣ ወደ ዮባብ ንጉሥ፣ ወደ ሺምሮን ንጉሥ፣ ወደ አዚፍ ንጉሥ ላከ፤ 2 እንዲሁም በተራራማው አገር ከኪኔሬት ደቡብ በዓረባ፣ በምዕራቡ ቈላ አገርና ከዶር…

ኢያሱ 12

የተሸነፉ ነገሥታት ስም ዝርዝር 1 እንግዲህ እስራኤላውያን ድል ያደረጓቸውና ከዮርዳኖስ ማዶ በስተ ምሥራቅ የሚገኘውን የዓረባን ክፍል በሙሉ ይዞ፣ ከአርኖን ሸለቆ እስከ አርሞንዔም ተራራ የሚዘልቀውን ግዛታቸውን የወሰዱባቸው ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ 2 መቀመጫውን በሐሴቦን አድርጎ የገዛው የአሞራውያን…

ኢያሱ 13

ወደ ፊት የሚያዝ ምድር 1 ኢያሱ በሸመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፣እግዚአብሔርእንዲህ አለው፤ “እነሆ አርጅተሃል፤ ዕድሜህም ገፍቶአል፤ ነገር ግን መያዝ ያለበት እጅግ በጣም ሰፊ ምድር ገና አለ። 2 “የሚቀረውም ምድር ይህ ነው፤ እርሱም የፍልስጥኤማውያንና የጌሹራውያን አገር ሁሉ…

ኢያሱ 14

ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ስላለው ምድር አከፋፈል 1 ካህኑ አልዓዛር፣ የነዌ ልጅ ኢያሱና የእስራኤል የየነገዱ ጐሣ አባቶች የደለደሉላቸው፣ እስራኤላውያንም በከነዓን ምድር የወረሱት ርስት ይህ ነው። 2 ርስታቸውምእግዚአብሔርበሙሴ አማካይነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት፣ ለዘጠኙ ነገድና ለእኩሌታው ነገድ በዕጣ…