ዘፍጥረት 21

የይስሐቅ መወለድ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)በተናገረው መሠረት ሣራን አሰባት፤ የገባውንም ተስፋ ፈጸመላት። 2 ሣራ ፀነሰች፤ ልክ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ባለው ጊዜ ለአብርሃም ወንድ ልጅ ወለደችለት። 3 አብርሃም፣ ሣራ የወለደችለትን ልጅ ስሙን ይስሐቅአለው። 4 አብርሃም፣ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ባዘዘው መሠረት ልጁን ይስሐቅን በተወለደ በስምንተኛው…

ዘፍጥረት 22

አብርሃም ተፈተነ 1 ከዚህ ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)አብርሃምን ፈተነው፤ “አብርሃም!” አለው። እርሱም “አቤቱ አለሁ” አለ። 2 እግዚአብሔርም(ኤሎሂም)፣ “የምትወደውን አንዱን ልጅህን፣ ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያ ምድር ሂድ፤ እኔ በማመለክትህ በአንዱ ተራራ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገህ ሠዋው” አለው።…

ዘፍጥረት 23

የሣራ ሞት 1 ሣራ አንድ መቶ ሃያ ሰባት ዓመት ኖረች፤ 2 በከነዓን ምድር፣ በቂርያት አርባቅ ማለትም በኬብሮን ከተማ ሞተች፤ አብርሃምም ለሣራ ሊያለቅስና ሊያዝን መጣ። 3 ከዚያም አብርሃም ከተቀመጠበት ከሚስቱ ሬሳ አጠገብ ተነሣ፤ ኬጢያውያንንምእንዲህ አላቸው፤ 4…

ዘፍጥረት 24

የይስሐቅና የርብቃ ጋብቻ 1 በዚህ ጊዜ አብርሃም ሸመገለ፤ ዕድሜውም ገፋ፤እግዚአብሔርም(ያህዌ)አብርሃምን በሁሉ ነገር ባረከው። 2 አብርሃም የንብረቱ ሁሉ ኀላፊ፣ የቤቱ ሁሉ አዛዥየሆነውን አረጋዊ አገልጋዩን እንዲህ አለው፤ “እጅህን ከጭኔ በታች አድርግ፤ 3 ልጄን፣ በመካከላቸው ከምኖር ከከነዓናውያን ሴቶች…

ዘፍጥረት 25

የአብርሃም መሞት 1 አብርሃም ኬጡራ የተባለች ሌላ ሚስት አገባ። 2 እርሷም፦ ዘምራንን፣ ዮቅሳንን፣ ሜዳንን፣ ምድያምን፣ የስቦቅንና ስዌሕን ወለደችለት። 3 ዮቅሳንም ሳባንና ድዳንን ወለደ፤ የድዳንም ልጆች፦ አሦራውያን፣ ለጡሳውያንና ለኡማውያን ናቸው። 4 የምድያም ልጆች፦ ጌፌር፣ ዔፌር፣ ሄኖኅ፣…

ዘፍጥረት 26

ይስሐቅና አቢሜሌክ 1 ቀድሞ በአብርሃም ዘመን ከደረሰው ራብ ሌላ፣ በአገሩ ላይ ራብ ሆነ። ይስሐቅም የፍልስጥኤም ንጉሥ አቢሜሌክ ወደሚኖርበት ወደ ጌራራ ሄደ። 2 በዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ለይስሐቅ ተገልጦ እንዲህ አለው፤ “እኔ በምነግርህ ምድር ተቀመጥ እንጂ፣ ወደ ግብፅ አትውረድ፤ 3…

ዘፍጥረት 27

ይስሐቅ ያዕቆብን ባረከው 1 ይስሐቅ አርጅቶ፣ ዐይኖቹ ደክመው ማየት በተሳናቸው ጊዜ፣ ታላቁን ልጁን ዔሳውን ጠርቶ፣ “ልጄ ሆይ” አለው። እርሱም፣ “እነሆ፤ አለሁ” አለ። 2 ይስሐቅም እንዲህ አለ፤ “ይኸው እኔ አርጅቻለሁ፤ የምሞትበትንም ቀን ዐላውቅም 3 ስለዚህ የአደን…

ዘፍጥረት 28

1 ይስሐቅ ያዕቆብን አስጠርቶ ከመረቀውበኋላ፣ እንዲህ ሲል አዘዘው፤ “ምንም ቢሆን ከነዓናዊት ሴት አታግባ። 2 አሁኑኑ ተነሥተህ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ወደሚኖረው፣ ወደ እናትህ አባት ወደ ባቱኤል ቤት ሂድ፤ እዚያም ከአጎትህ ከላባ ሴቶች ልጆች መካከል አንዲቷን አግባ።…

ዘፍጥረት 29

ያዕቆብ መስጴጦምያ ደረሰ 1 ያዕቆብም ጒዞውን ቀጠለ፤ የምሥራቅም ሰዎች ወደሚኖሩበት ምድር ደረሰ። 2 እዚያም በአንድ ሜዳ ላይ ሦስት የበግ መንጋዎች ተኝተው በነበሩበት አጠገብ የውሃ ጒድጓድ አየ። የበግ መንጋዎቹ የሚጠጡት ከዚሁ ጒድጓድ ሲሆን፣ የጒድጓዱም አፍ ትልቅ…

ዘፍጥረት 30

1 ራሔል ለያዕቆብ አንድም ልጅ እንዳልወለደችለት ባየች ጊዜ በእኅቷ ቀናች። ስለዚህ ያዕቆብን፣ “ልጅ ስጠኝ፤ አለበለዚያ እሞታለሁ” አለችው። 2 ያዕቆብም ራሔልን ተቈጥቶ “እኔ እንዳትወልጂ ያደረገሽን እግዚአብሔርን(ኤሎሂም)መሰልኹሽን?” አላት። 3 እርሷም፣ “እነሆ፤ አገልጋዬ ባላ አለችልህ፤ ልጆች እንድትወልድልኝና እኔም…