1 ነገሥት 1

አዶንያስ ለመንገሥ እንደ ፈለገ 1 ንጉሥ ዳዊት እየሸመገለና ዕድሜው በጣም እየገፋ ሲሄድ፣ ልብስ ቢደራርቡለትም እንኳ ሊሞቀው አልቻለም። 2 ስለዚህ አገልጋዮቹ፣ “ንጉሡን የምትንከባከብና የምታገለግል ወጣት ድንግል እንፈልግ፤ እርሷም ጌታችን ንጉሡ እንዲሞቀው በጐኑ ትተኛለች” አሉት። 3 ከዚያም…

1 ነገሥት 2

ዳዊት ለሰሎሞን የሰጠው መመሪያ 1 ዳዊት የሚሞትበት ጊዜ እንደ ተቃረበም፣ ልጁን ሰሎሞንን እንዲህ ሲል አዘዘው፤ 2 “እነሆ፤ እኔ የምድሩን ሁሉ መንገድ ልሄድ ነው፤ እንግዲህ በርታ፤ ሰውም ሁን። 3 የአምላክህንየእግዚአብሔርንትእዛዝ ጠብቅ፤ የምታደርገው ሁሉ እንዲከናወንልህ፣ በምትሄድበትም ሁሉ…

1 ነገሥት 3

ሰሎሞን ጥበብን ከእግዚአብሔር መለመኑ 1 ሰሎሞን የግብፅ ንጉሥ የፈርዖን ወዳጅ ሆነ፤ የፈርዖንንም ልጅ አገባ። እርሱም ቤተ መንግሥቱን፣የእግዚአብሔርንቤተ መቅደስና የኢየሩሳሌምን ዙሪያ ቅጥር ሠርቶ እስኪጨርስ ድረስ በዳዊት ከተማ አስቀመጣት። 2 በዚያን ጊዜለእግዚአብሔርስም ገና ቤተ መቅደስ ስላልተሠራ፣ ሕዝቡ…

1 ነገሥት 4

የሰሎሞን ሹማምት 1 ንጉሥ ሰሎሞን በእስራኤል ሁሉ ላይ ነገሠ፤ 2 ዋና ዋናዎቹ ሹማምቱም እነዚህ ነበሩ፤ የሳዶቅ ልጅ ዓዛርያስ፣ ካህን፤ 3 የሺሻ ልጆች ኤሊሖሬፍና አኪያ፣ ጸሓፊዎች፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ፣ ታሪክ ጸሓፊ፤ 4 የዮዳሄ ልጅ በናያስ፣ የሰራዊቱ…

1 ነገሥት 5

ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተደረገ ዝግጅት 1 የጢሮስ ንጉሥ ኪራም በዘመኑ ሁሉ ለዳዊት ወዳጅ ስለ ነበር፣ ሰሎሞን በአባቱ እግር ለመተካት መቀባቱን በሰማ ጊዜ፣ መልእክተኞቹን ወደ ሰሎሞን ላከ። 2 ሰሎሞንም እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ኪራም መልሶ ላከ፤…

1 ነገሥት 6

ሰሎሞን ቤተ መቅደሱን መሥራት ጀመረ 1 እስራኤላውያን ከግብፅ በወጡ በአራት መቶ ሰማንያዓመት፣ ሰሎሞን በእስራኤል ላይ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ ዚፍ በተባለው በሁለተኛው ወር ሰሎሞንየእግዚአብሔርንቤተ መቅደስ መሥራት ጀመረ። 2 ንጉሥ ሰሎሞንለእግዚአብሔርየሠራው ቤተ መቅደስ ርዝመቱ ሥልሳ ክንድ፣ ወርዱ…

1 ነገሥት 7

ሰሎሞን ቤተ መንግሥቱን ሠራ 1 ሰሎሞን የራሱን ቤተ መንግሥት ሠርቶ ለመጨረስ ዐሥራ ሦስት ዓመት ወስዶበታል፤ 2 የሊባኖስ ዱር የተባለ ቤተ መንግሥት ሠራ፤ ይህም ርዝመቱመቶ ክንድ፣ ወርዱ አምሳ ክንድ፣ ቁመቱ ሠላሳ ክንድ ሲሆን፣ በአራት ረድፍ የቆሙ…

1 ነገሥት 8

ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ 1 ከዚያም ንጉሥ ሰሎሞንየእግዚአብሔርንየኪዳኑን ታቦት ከዳዊት ከተማ ከጽዮን ለማምጣት፣ የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የእስራኤልን ነገድ አለቆችና የእስራኤልን ጐሣዎች ሹማምት ሁሉ እርሱ ወዳለበት ወደ ኢየሩሳሌም ጠራቸው። 2 በዓሉ በሚከበርበት ኤታኒም በተባለው በሰባተኛው ወር፣…

1 ነገሥት 9

እግዚአብሔር ለሰሎሞን ዳግመኛ ተገለጠ 1 ሰሎሞንየእግዚአብሔርንቤተ መቅደስና የራሱን ቤተ መንግሥት ሠርቶ ከጨረሰና ለመሥራት የፈለገውንም ሁሉ ካከናወነ በኋላ፣ 2 እግዚአብሔርለሰሎሞን በገባዖን ተገልጦለት እንደ ነበረ ሁሉ ዳግም ተገለጠለት። 3 እግዚአብሔርምእንዲህ አለው፤ “በፊቴ ያቀረብኸውን ጸሎትና ልመና ሰምቻለሁ፤ ይህን…

1 ነገሥት 10

ንግሥተ ሳባ ሰሎሞንን እንደ ጐበኘች 1 ንግሥተ ሳባ የሰሎሞንን ዝና እናከእግዚአብሔርስም ጋር ያለውን ግንኙነት በሰማች ጊዜ፣ አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች ልትፈትነው መጣች። 2 ታላቅ አጀብ አስከትላ ሽቶ፣ እጅግ ብዙ ወርቅና የከበሩ ዕንቆች በግመል አስጭና ኢየሩሳሌም ከደረሰች…