1 ነገሥት 21

የናቡቴ የወይን ተክል ቦታ 1 ከጥቂት ጊዜ በኋላ በኢይዝራኤላዊው በናቡቴ የወይን ተክል ቦታ ላይ አንድ ነገር ደረሰ፤ ቦታውም በኢይዝራኤል ውስጥ ከሰማርያ ንጉሥ ከአክዓብ ቤተ መንግሥት አጠገብ ነበር። 2 አክዓብም ናቡቴን፣ “የወይን ተክል ቦታህ ከቤተ መንግሥቴ…

1 ነገሥት 22

ሚክያስ በአክዓብ ላይ ትንቢት ተናገረ 1 በሶርያና በእስራኤል መካከል ለሦስት ዓመት ጦርነት አልነበረም። 2 በሦስተኛው ዓመት ግን የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ የእስራኤልን ንጉሥ ለመጐብኘት ወረደ። 3 የእስራኤልም ንጉሥ ሹማምቱን፣ “በገለዓድ የምትገኘው ሬማት የእኛ ሆና ሳለች፣ ከሶርያው…

2 ነገሥት 1

የእግዚአብሔር ፍርድ በአካዝያስ ላይ 1 አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። 2 በዚህ ጊዜ አካዝያስ በሰማርያ ካለው እልፍኝ ሰገነቱ ላይ ሳለ፣ ከዐይነ ርግቡ ሾልኮ ወድቆ ነበርና ታመመ፤ ስለዚህ፣ “ሄዳችሁ ከዚህ ሕመም እድን እንደሆነ የአቃሮንን…

2 ነገሥት 2

ኤልያስ ወደ ሰማይ ዐረገ 1 እግዚአብሔርኤልያስን በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ የሚወስድበት ጊዜ ሲደርስ፣ ኤልያስና ኤልሳዕ ከጌልገላ ተነሥተው ይጓዙ ነበር። 2 ኤልያስም ኤልሳዕን፣ “እግዚአብሔርእኔን ወደ ቤቴል ልኮኛልና አንተ በዚሁ ቈይ” አለው። ኤልሳዕ ግን፣ “ሕያው፣እግዚአብሔርን፣ በሕያው ነፍስህም…

2 ነገሥት 3

ሞዓብ ዐመፀ 1 የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት፤ የአክአብ ልጅ ኢዮራም በእስራኤል ላይ በሰማርያ ነገሠ ዐሥራ ሁለት ዓመትም ገዛ። 2 እርሱምበእግዚአብሔርፊት የተጠላ ክፉ ድርጊት ፈጸመ፤ ክፉ ድርጊቱ ግን አባትና እናቱ እንደ ፈጸሙት ዐይነት…

2 ነገሥት 4

የመበለቲቱ ዘይት 1 የነቢያት ማኅበር ወገን ከሆነው የአንደኛው ሚስት፣ “አገልጋይህ ባሌ ሞቶአል፤ እርሱምእግዚአብሔርንየሚፈራ ሰው እንደ ነበር አንተ ታውቃለህ፤ አሁን ግን ባለ ዕዳ ሁለት ወንዶች ልጆቼን ባሪያ አድርጎ ሊወስዳቸው መጥቶአል” ስትል ወደ ኤልሳዕ ጮኸች። 2 ኤልሳዕም፣…

2 ነገሥት 5

ንዕማን ከለምጽ ተፈወሰ 1 በዚህ ጊዜ ንዕማን የሶርያ ንጉሥ ጦር አዛዥ ነበረ፤እግዚአብሔርበዚህ ሰው አማካይነት፣ ሶርያ ድልን እንድትጐናጸፍ ስላደረጋት በጌታው ዘንድ ታላቅና የተከበረ ሰው ነበር። ጀግና ወታደር ቢሆንም ለምጽወጥቶበት ነበር። 2 አደጋ ጣዮች ከሶርያ ወጥተው፣ ከእስራኤል…

2 ነገሥት 6

መጥረቢያው ተንሳፈፈ 1 የነቢያት ማኅበር ኤልሳዕን እንዲህ አሉት፤ “እነሆ፣ በፊትህ የምንቀመጥበት ስፍራ ጠቦናል፤ 2 ስለዚህ ወደ ዮርዳኖስ ሄደን፣ እያንዳንዳችን ምሰሶ ቈርጠን እናምጣ፣ በዚያም የምንቀመጥበትን መኖሪያ እንሥራ።” እርሱም፣ “ይሁን ሂዱ” አላቸው። 3 ከመካከላቸውም አንዱ፣ “አንተስ ከአገልጋዮችህ…

2 ነገሥት 7

1 ኤልሳዕም፣ “እንግዲህየእግዚአብሔርንቃል ስማ፤እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘በነገው ዕለት በዚሁ ሰዓት፣ በሰማርያ በር አንድ መስፈሪያ ማለፊያ ዱቄት በአንድ ሰቅል፣ ሁለት መስፈሪያ ገብስም በአንድ ሰቅል ይሸጣል” አለ። 2 ንጉሡ በክንዱ ላይ የተደገፈውም የጦር አለቃ፣ የእግዚአብሔርን ሰው፣ “እንዲያው ለመሆኑ፣እግዚአብሔርየሰማያትን…

2 ነገሥት 8

የሱነማዪቱ ርስት ተመለሰ 1 በዚህ ጊዜ ኤልሳዕ፣ ልጇ ከሞት ያስነሣላትን ሴት፣ “እግዚአብሔርበምድሪቱ ላይ የሰባት ዓመት ራብ ስለ ወሰነ፣ ተነሺና ለጊዜው መቈየት ወደምትችዪበት ቦታ ከቤተሰብሽ ጋር ሂጂ” አላት። 2 ሴቲቱም ተነሥታ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ነገራት አደረገች፤…