ኢዮብ 26

ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው! 3 ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! 4 ይህን ቃል እንድትናገር የረዳህ ማን ነው? የማንስ መንፈስ በአንደበትህ ተጠቀመ? 5…

ኢዮብ 27

1 ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤ 2 “ፍትሕ የነሣኝ ሕያው እግዚአብሔርን! ነፍሴንም መራራ ያደረጋት፣ ሁሉን ቻይ አምላክን! 3 በውስጤ የሕይወት እስትንፋስ፣ በአፍንጫዬም ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ እስካለ ድረስ፣ 4 ከንፈሬ ኀጢአትን አትናገርም፤ አንደበቴም ሽንገላ አይወጣውም። 5…

ኢዮብ 28

1 “የብር ማዕድን የሚወጣበት፣ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። 2 ብረት ከመሬት ውስጥ ይገኛል፤ መዳብም ከማዕድን ድንጋይ ቀልጦ ይወጣል። 3 ሰው፣ እስከ ጨለማ መጨረሻ ይዘልቃል፤ ከድቅድቅ ጨለማ የማዕድን ድንጋይ ለማግኘት፣ እስከ ውስጠኛው ዋሻ ገብቶ ይፈልጋል። 4…

ኢዮብ 29

1 ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤ 2 “በእግዚአብሔር የተጠበቅሁበትን ዘመን፣ ያለፈውንም ወራት ምንኛ ተመኘሁ! 3 ያን ጊዜ መብራቱ በራሴ ላይ ይበራ ነበር፤ በብርሃኑም በጨለማ ውስጥ ዐልፌ እሄድ ነበር፤ 4 እኔም ብርቱ ነበርሁ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅነት ቤቴን…

ኢዮብ 30

1 “አሁን ግን በዕድሜ ከእኔ የሚያንሱ፣ ከመንጋዬ ጠባቂ ውሾች ጋር እንዳይቀመጡ፣ አባቶቻቸውን የናቅኋቸው፣ እነዚህ ይሣለቁብኛል። 2 ጒልበት የከዳቸው፤ የክንዳቸው ብርታት ምን ፋይዳ ይሞላልኝ ነበር? 3 ከችጋርና ከራብ የተነሣ ጠወለጉ፤ ሰው በማይኖርበት በረሓ፣ በደረቅም ምድር በሌሊት…

ኢዮብ 31

1 “ወደ ኰረዳዪቱ ላለመመልከት፣ ከዐይኔ ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ። 2 ከላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሰው ዕድል ፈንታው፣ ከአርያም ሁሉን ከሚችል አምላክስ ዘንድ ቅርሱ ምንድ ነው? 3 ለኀጢአተኞች ጥፋት፣ ክፉ ለሚያደርጉም መቅሠፍት አይደለምን? 4 እርሱ መንገዴን አያይምን?…

ኢዮብ 32

ኤሊሁ 1 ኢዮብ በበኩሉ ራሱን እንደ ጻድቅ ቈጥሮ ስለ ነበር፣ እነዚህ ሦስት ሰዎች ለእርሱ መልስ መስጠታቸውን ተዉ። 2 ከራም ወገን የሆነው፣ የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤሊሁ ግን ኢዮብ ከእግዚአብሔር ይልቅ ራሱን ጻድቅ ስላደረገ፣ እጅግ ተቈጣው። 3…

ኢዮብ 33

1 “አሁን ግን ኢዮብ ሆይ፣ ንግግሬን ስማ፤ የምለውንም ሁሉ አድምጥ። 2 እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል። 3 ቃሌ ከቅን ልብ ይወጣል፤ ከንፈሬም የማውቀውን በትክክል ይናገራል። 4 የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጥሮኛል፤ ሁሉን የሚችለውም አምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጥቶኛል።…

ኢዮብ 34

1 ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤ 2 “እናንት ጠቢባን፣ ቃሌን ስሙ፤ ዐዋቂዎችም አድምጡኝ። 3 ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል። 4 የሚበጀንን እንምረጥ፣ መልካሙንም አብረን እንወቅ። 5 “ኢዮብ እንዲህ ይላል፤ ‘እኔ ንጹሕ ነኝ፤…

ኢዮብ 35

1 ኤሊሁ ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፤ 2 “ ‘በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ ነኝ’ማለትህ፣ ትክክል ይመስልሃልን? 3 ደግሞ ‘ያገኘሁትጥቅም ምንድን ነው? ኀጢአት ባለ መሥራቴስ ምን አተረፍሁ?’ ብለህ ጠይቀኸዋል። 4 “ለአንተና አብረውህ ላሉት ባልንጀሮችህ፣ መልስ መስጠት እፈልጋለሁ። 5 ቀና…