ዘፀአት 21

1 “በፊታቸው የምትደነግጋቸው ሥርዐቶች እነዚህ ናቸው፤ ዕብራዊ አገልጋይ 2 “ዕብራዊ አገልጋይ ብትገዛ ስድስት ዓመት ያገልግልህ፤ በሰባተኛው ዓመት ግን ያለ ምንም ክፍያ በነጻ ይሂድ። 3 ብቻውን መጥቶ ከሆነ፣ ብቻውን በነጻ ይሂድ፤ ነገር ግን ሲመጣ ባለ ሚስት…

ዘፀአት 22

ንብረትን ስለ መጠበቅ 1 “አንድ ሰው በሬ ወይም በግ ሰርቆ ቢያርድ ወይም ቢሸጥ በአንድ በሬ ምትክ አምስት በሬዎች፤ በአንድ በግ ምትክ አራት በጎች ይክፈል። 2 “አንድ ሌባ በር ሲሰብር ተይዞ ቢደበደብና ቢሞት፣ ተከላካዩ የደም ባለ…

ዘፀአት 23

የፍትህና የምሕረት ሕጎች 1 የሐሰት ወሬ አትንዛ፤ ተንኰል ያለበትን ምስክርነት በመስጠት ክፉውን ሰው አታግዝ። 2 “ክፉ በማድረግ ብዙዎችን አትከተል፤ በሕግ ፊት ምስክርነት ስትሰጥ፣ ከብዙዎቹ ጋር ተባብረህ ፍትሕ አታጣምም። 3 በዳኝነት ጊዜ ለድኻው አታድላ። 4 “የጠላትህ…

ዘፀአት 24

ቃል ኪዳኑ ስለ መጽናቱ 1 ከዚያም ሙሴን “አንተና አሮን፣ ናዳብና አብድዩ ከሰባዎቹ የእስራኤል አለቆች ጋር ወደእግዚአብሔር(ያህዌ)ኑ፤ ከሩቅም ስገዱ አለው፤ 2 ነገር ግን ወደእግዚአብሔር(ያህዌ)ሊቀርብ የሚችለው ሙሴ ብቻ ነው። ሌሎቹ መቅረብ የለባቸውም ሕዝቡም ከእርሱ ጋር መምጣት የለበትም።”…

ዘፀአት 25

ለመገናኛው ድንኳን የሚቀርቡ ስጦታዎች 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን አለው፤ 2 “ስጦታ እንዲያመጡልኝ ለእስራኤላውያን ንገራቸው። ይሰጥ ዘንድ ልቡ ካነሣሣው ከእያንዳንዱ ሰው ስጦታን ተቀበልልኝ። 3 ከእነርሱ የምትቀበላቸው ስጦታዎች እነዚህ ናቸው፦ ወርቅ፣ ብርና፣ ነሐስ፣ 4 ሰማያዊ፣ ሐምራዊ፣ ቀይ ማግና የበፍታ…

ዘፀአት 26

የማደሪያው ድንኳን 1 “በቀጭኑ ከተፈተለ የበፍታ ድርና በሰማያዊ፣ በሐምራዊና በቀይ ማግ በተሠሩ ዐሥር መጋረጃዎች ማደሪያ ድንኳኑን ሥራ፤ እጀ ብልኅ ሠራተኛም ኪሩቤልን ይጥለፍባቸው። 2 መጋረጃዎች ሁሉ እኵል ይሁኑ፤ የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመት ሃያ ስምንት ክንድ ወርዱም አራት…

ዘፀአት 27

የሚቃጠል መሥዋዕት ማቅረቢያ መሠዊያ 1 “ከፍታው ሦስት ክንድየሆነ መሠዊያ ከግራር ዕንጨት ሥራ፤ ርዝመቱ አምስት፣ ስፋቱም አምስት ክንድ ሆኖ ባለ አራት ማእዘንይሁን። 2 ቀንዶቹና መሠዊያው አንድ ወጥ ይሆኑ ዘንድ በአራቱም ማእዘኖች ላይ ቀንድ አድርግለት፤ መሠዊያውንም በነሐስ…

ዘፀአት 28

ልብሰ ተክህኖ 1 “ካህናት ሆነው ያገለግሉኝ ዘንድ ከእስራኤላውያን መካከል ወንድምህ አሮንን ከወንዶች ልጆቹ ከናዳብ፣ ከአብ ዩድ፣ ከአልዓዛርና ከኢታምር ጋር ወደ አንተ አቅርባቸው። 2 ለእርሱም ማዕረግና ክብር ለመስጠት ለወንድምህ ለአሮን የተቀደሱ መጐናጸፊያዎችን አብጅለት። 3 ካህን ሆኖ…

ዘፀአት 29

የካህናት መቀደስ 1 “ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉኝ ትቀድሳቸው ዘንድ የምታደርገው ይህ ነው፤ ነውር የሌለባቸው አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች ውሰድ፤ 2 እርሾ ከሌለው ከምርጥ የስንዴ ዱቄት ቂጣ፣ በዘይት የተለወሰ የቂጣ እንጎቻና በዘይት የተቀባ ኅብስት ጋግር። 3…

ዘፀአት 30

የዕጣን መሠዊያ 1 ዕጣን የሚጤስበት መሠዊያ ከግራር ዕንጨት ሥራ። 2 ርዝመቱና ጐኑ ባለ አንድ አንድ ክንድየሆነ ከፍታውም ሁለት ክንድ የሆነ አራት ማእዘን ይሁን፤ ከመሠዊያው ጋር አንድ ወጥ የሆኑ ቀንዶች ይኑሩት። 3 ላዩን፣ ጐኖቹን ሁሉና ቀንዶቹን…