ሆሴዕ 11

የእግዚአብሔር ፍቅር ለእስራኤል 1 “እስራኤል ገና ሕፃን ሳለ ወደድሁት፤ ልጄንም ከግብፅ ጠራሁት። 2 እስራኤል ግን አብዝቼ በጠራኋቸውቍጥር፣ አብዝተው ከእኔራቁ፤ ለበኣል አማልክት ሠዉ፤ ለምስሎችም ዐጠኑ። 3 ኤፍሬምን እጁን ይዤ፣ እንዲራመድ ያስተማርሁት እኔ ነበርሁ፤ ነገር ግን የፈወስኋቸው…

ሆሴዕ 12

1 ኤፍሬም የነፋስ እረኛ ነው፤ ቀኑን ሙሉ የምሥራቅን ነፋስ ይከተላል፤ ሐሰትንና ዐመፅን ያበዛል። ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋል፤ የወይራ ዘይትንም ወደ ግብፅ ይልካል። 2 እግዚአብሔርበይሁዳ ላይ የሚያቀርበው ክስ አለው፤ ያዕቆብንእንደ መንገዱ ይቀጣዋል፤ እንደ ሥራውም ይከፍለዋል።…

ሆሴዕ 13

የእግዚአብሔር ቊጣ በእስራኤል ላይ 1 ኤፍሬም ሲናገር ሰዎች ተንቀጠቀጡ፤ በእስራኤልም የተከበረ ነበር፤ ነገር ግን በኣልን ስላመለከ በደለ፤ ሞተም። 2 አሁንም ኀጢአትን መሥራት አበዙ፤ ብራቸውን አቅልጠው ለራሳቸው ጣዖት ሠሩ፣ በጥበብ የተሠሩ ምስሎችን አበጁ፤ ሁሉም የባለ እጅ…

ሆሴዕ 14

በረከትን ለማግኘት ንስሓ መግባት 1 እስራኤል ሆይ፤ በኀጢአትህ ምክንያት ስለ ወደቅህ፣ ወደ አምላክህ ወደእግዚአብሔርተመለስ። 2 የምትሉትን ቃል ይዛችሁ፣ ወደእግዚአብሔርተመለሱ፤ እንዲህም በሉት፤ “ኀጢአታችንን ሁሉ ይቅር በለን፤ የከንፈራችንንም ፍሬ እንድናቀርብ፣ በምሕረትህ ተቀበለን። 3 አሦር ሊያድነን አይችልም፤ በጦር…