ሉቃስ 21

መበለቷ የሰጠችው መባ 1 ኢየሱስ ቀና ብሎ ሲመለከት ሀብታሞች በቤተ መቅደሱ መባ መሰብሰቢያ ውስጥ መባቸውን ሲጨምሩ አየ። 2 ደግሞም አንዲት ድኻ መበለት ሁለት ትናንሽ የናስ ሳንቲሞች በዚያ ስትጨምር ተመለከተ፤ 3 እንዲህም አለ፤“እውነት እላችኋለሁ፤ ከሁሉም ይልቅ…

ሉቃስ 22

ይሁዳ ጌታን አሳልፎ ለመስጠት ተስማማ 1 በዚህ ጊዜ ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። 2 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም ሕዝቡን ይፈሩ ስለ ነበር፣ እንዴት አድርገው ኢየሱስን እንደሚያስወግዱት መንገድ ይፈልጉ ነበር። 3 ሰይጣንም ከዐሥራ ሁለቱ ጋር በተቈጠረው…

ሉቃስ 23

1 በዚያ የተሰበሰቡት በሙሉ ተነሥተው ኢየሱስን ወደ ጲላጦስ ወሰዱት፤ 2 እንዲህም እያሉ ይከሱት ጀመር፤ “ይህ ሰው ሕዝባችንን ሲያስት፣ ለቄሳር ግብር እንዳይከፈል ሲከለክል፣ ደግሞም፣ ‘እኔ ክርስቶስንጉሥ ነኝ’ ሲል አገኘነው።” 3 ጲላጦስም፣ “አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?” ብሎ…

ሉቃስ 24

የኢየሱስ ትንሣኤ 1 በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ሴቶቹ ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው እጅግ ማለዳ ሳለ ወደ መቃብሩ ሄዱ። 2 ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባሎ አገኙት፤ 3 ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። 4 በሁኔታው…