ሕዝቅኤል 1

ሕያዋኑ ፍጡራንና የእግዚአብሔር ክብር 1 በሠላሳኛው ዓመት፣በአራተኛው ወር፣ በአምስተኛው ቀን፣ በኮቦር ወንዝ አጠገብ በምርኮኞች መካከል ሳለሁ፣ ሰማያት ተከፈቱ፤ እኔም የእግዚአብሔርን ራእይ አየሁ። 2 ንጉሡ ዮአኪን በተማረከ በአምስተኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ቀን፣ 3 በባቢሎናውያንምድር በኮቦር ወንዝ አጠገብ፣የእግዚአብሔርቃል…

ሕዝቅኤል 2

የሕዝቅኤል መጠራት 1 እርሱም፣ “የሰው ልጅ ሆይ፤ ተነሥተህ በእግርህ ቁም፤ እኔም እናገርሃለሁ” አለኝ። 2 እርሱም ሲናገር፣ መንፈስ ወደ ውስጤ ገብቶ በእግሬ አቆመኝ፤ ሲናገረኝም ሰማሁት። 3 እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “የሰው ልጅ ሆይ፤ በእኔ ላይ ወደ ዐመፀው…

ሕዝቅኤል 3

1 እርሱም፣ “የሰው ልጅ ሆይ፤ በፊትህ ያለውን ብላ፤ ይህን ጥቅልል መጽሐፍ ብላና ሄደህ ለእስራኤል ቤት ተናገር” አለኝ። 2 ስለዚህ አፌን ከፈትሁ፤ እርሱም መጽሐፉን አጐረሠኝ። 3 እርሱም፣ “የሰው ልጅ ሆይ፤ እኔ የምሰጥህን ይህን ጥቅል መጽሐፍ ብላ፤…

ሕዝቅኤል 4

የኢየሩሳሌም መከበብ ምሳሌ 1 “አንተ፣ የሰው ልጅ ሆይ፤ አንድ የሸክላ ጡብ ወስደህ ከፊት ለፊትህ አስቀምጥ፤ የኢየሩሳሌምን ከተማ ካርታ ሥራበት። 2 ከዚያም በወታደር እንደሚከበብ ክበባት፤ ምሽግ ሥራባት፤ ዐፈር ደልድልባት፤ ጦር ሰፈሮችን ቀብቅብባት፤ ቅጥር መደርመሻ ግንዶችንም በዙሪያዋ…

ሕዝቅኤል 5

1 “አንተም፤ የሰው ልጅ ሆይ፤ የተሳለ ሰይፍ ወስደህ እንደ ጢም መላጫ ጠጒርህንና ጢምህን ተላጭበት፤ ጠጒሩንም በሚዛን ከፋፍል። 2 የከበባው ጊዜ ሲፈጸም የጠጒሩን ሢሶ በከተማው ውስጥ አቃጥለው፤ ሌላውን ሢሶ ጠጒር በከተማዪቱ ዙሪያ ሁሉ በሰይፍ ቈራርጠው፤ የቀረውንም…

ሕዝቅኤል 6

ስለ እስራኤል ተራሮች የተነገረ ትንቢት 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ፊትህን ወደ እስራኤል ተራሮች አዙር፤ ትንቢትም ተናገርባቸው፤ 3 እንዲህም በል፤ ‘የእስራኤል ተራሮች ሆይ፤ የጌታየእግዚአብሔርንቃል ስሙ፤ ጌታእግዚአብሔርለተራሮችና ለኰረብቶች፤ ለገደላገደሎችና ለሸለቆች…

ሕዝቅኤል 7

ፍጻሜው ደረሰ 1 የእግዚአብሔርቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 “አንተ የሰው ልጅ ሆይ፤ ጌታእግዚአብሔርለእስራኤል ምድር እንዲህ ይላል፤ ‘ፍጻሜ! በአራቱም የምድሪቱ ማእዘን ፍጻሜ መጥቶአል። 3 አሁንም መጨረሻሽ ደርሶአል፤ ቍጣዬን በአንቺ ላይ አፈሳለሁ፤ እንደ አካሄድሽ እፈርድብሻለሁ፤…

ሕዝቅኤል 8

ባዕድ አምልኮ በቤተ መቅደስ 1 በስድስተኛው ዓመት፣ በስድስተኛው ወር፣ በአምስተኛው ቀን በቤቴ ተቀምጬ ሳለሁ፣ የይሁዳም ሽማግሌዎች በፊቴ ተቀምጠው ሳሉ፣ በዚያ የጌታእግዚአብሔርእጅ በላዬ መጣች። 2 እኔም አየሁ፤ እነሆ፤ የሰውን ልጅ የሚመስልነበረ፤ ወገቡ ከሚመስለው ጀምሮ ወደ ታች…

ሕዝቅኤል 9

የጣዖት አምላኪዎች መገደል 1 ከዚያም እኔ እየሰማሁ ከፍ ባለ ድምፅ፣ “እያንዳንዳቸው በእጃቸው የጦር መሣሪያ የያዙ፣ ከተማዪቱን የሚቀጡ ወደዚህ ይምጡ” ብሎ ከፍ ባለ ድምፅ ጮኸ። 2 እነሆም፤ አጥፊ የሆነ የጦር መሣሪያ በእጃቸው የያዙ ስድስት ሰዎች በሰሜን…

ሕዝቅኤል 10

የእግዚአብሔር ክብር ከቤተ መቅደሱ ተለየ 1 እኔም አየሁ፤ እነሆ ከኪሩቤል ራስ በላይ ካለው ጠፈር ከፍ ብሎ፣ የሰንፔር ዙፋንየሚመስል ነገር ነበረ። 2 እግዚአብሔርምበፍታ የለበሰውን ሰው፣ “በኪሩቤል ሥር ወዳሉት መንኰራኵሮች መካከል ግባ፤ በኪሩቤል መካከል ካለውም የእሳት ፍም…