መዝሙር 101
ትክክለኛ አስተዳደር የዳዊት መዝሙር 1 ስለ ምሕረትና ስለ ፍትሕ እዘምራለሁ፤ እግዚአብሔርሆይ፤ ለአንተ በምስጋና እቀኛለሁ። 2 እንከን የማይገኝባትን መንገድ አጥብቄ እይዛለሁ፤ አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው? በቤቴ ውስጥ፣ በንጹሕ ልብ እመላለሳለሁ። 3 በዐይኔ ፊት፣ ክፉ…
ትክክለኛ አስተዳደር የዳዊት መዝሙር 1 ስለ ምሕረትና ስለ ፍትሕ እዘምራለሁ፤ እግዚአብሔርሆይ፤ ለአንተ በምስጋና እቀኛለሁ። 2 እንከን የማይገኝባትን መንገድ አጥብቄ እይዛለሁ፤ አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው? በቤቴ ውስጥ፣ በንጹሕ ልብ እመላለሳለሁ። 3 በዐይኔ ፊት፣ ክፉ…
በክፉ ጊዜ የቀረበ ጸሎት ባዘነና ልመናውን በእግዚአብሔር ፊት ባፈሰሰ ጊዜ፣ የተጨነቀ ሰው ጸሎት 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወደ አንተ ይድረስ። 2 በመከራዬ ቀን፣ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ መልስልኝ።…
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የዳዊት መዝሙር 1 ነፍሴ ሆይ፤እግዚአብሔርንባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ። 2 ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፤ 3 ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣ 4 ሕይወትሽን ከጥፋት ጒድጓድ የሚያድን፣…
የፍጥረት መብት 1 ነፍሴ ሆይ፤እግዚአብሔርንባርኪ፤ እግዚአብሔርአምላኬ ሆይ፤ አንተ እጅግ ታላቅ ነህ፤ ክብርንና ግርማን ለብሰሃል። 2 ብርሃንን እንደ ሸማ ተጐናጽፈሃል፤ ሰማያትንም እንደ ድንኳን መጋረጃ ዘረጋህ፤ 3 የእልፍኝህን አግዳሚ በውሆች ላይ አኖርህ፤ ደመናትን ሠረገላህ አደረግህ፤ በነፋስ ክንፍ…
የእስራኤል ድንቅ ታሪክ 1 እግዚአብሔርንአመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ ሥራውንም በሕዝቦች መካከል ግለጡ። 2 ተቀኙለት፤ ዘምሩለት፤ ድንቅ ሥራዎቹንም ሁሉ ተናገሩ። 3 በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርንየሚሹት ልባቸው ደስ ይበለው። 4 እግዚአብሔርንናብርታቱን ፈልጉ፤ ፊቱንም ዘወትር ፈልጉ። 5 ያደረጋቸውን ድንቅ…
ብሔራዊ ኑዛዜ 1 ሃሌ ሉያ ቸር ነውና፣እግዚአብሔርንአመስግኑ፤ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና። 2 ስለእግዚአብሔርታላቅ ሥራ ማን ሊናገር ይችላል? ምስጋናውንስ ሁሉ ማን ተናግሮ ይጨርሳል? 3 ፍትሕ እንዳይዛነፍ የሚጠብቁ፣ ጽድቅን ሁል ጊዜ የሚያደርጉ የተባረኩ ናቸው። 4 እግዚአብሔርሆይ፤ ለሕዝብህ ሞገስ…
ከመከራ ሁሉ የሚታደግ አምላክ 1 ቸር ነውናእግዚአብሔርንአመስግኑ፤ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና። 2 እግዚአብሔርየተቤዣቸው፣ ከጠላት እጅ የታደጋቸው ይህን ይበሉ፤ 3 ከምሥራቅና ከምዕራብ፣ ከሰሜንና ከደቡብ፣ ከየአገሩ የሰበሰባቸው እንዲህ ይናገሩ። 4 አንዳንዶቹ ጭው ባለ በረሓ ተቅበዘበዙ፤ ወደሚኖሩባት ከተማ የሚያደርስ…
የጧት ውዳሴና ብሔራዊ ጸሎት የዳዊት መዝሙር፤ ማኅሌት 1 አምላክ ሆይ፤ ልቤ ጽኑ ነው፤ እዘምራለሁ፤ በፍጹም ነፍሴም እዘምራለሁ። 2 በገናም መሰንቆም ተነሡ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። 3 እግዚአብሔርሆይ፤ በሕዝብ መካከል አመሰግንሃለሁ፤ በሕዝቦችም መካከል እዘምርልሃለሁ። 4 ምሕረትህ ከሰማያት…
በጠላት ላይ የቀረበ ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 የምስጋናዬ ምንጭ የሆንህ አምላክ ሆይ፤ ዝም አትበል፤ 2 ክፉዎችና አታላዮች፣ አፋቸውን ከፍተውብኛልና፤ በውሸተኛ አንደበት ተናግረውብኛል። 3 በጥላቻ ቃል ከበውኛል፤ ያለ ምክንያትም ጥቃት አድርሰውብኛል። 4 ስወዳቸው ይወነጅሉኛል፤…
መሲሑ ንጉሥና ካህን የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርጌታዬን፣ “ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ፣ እስከማደርግልህ ድረስ፣ በቀኜ ተቀመጥ” አለው። 2 እግዚአብሔርብርቱ በትርህን ከጽዮን ወደ ውጭ ይሰዳል፤ አንተም በጠላቶችህ መካከል ሆነህ ትገዛለህ። 3 ለጦርነት በምትወጣበት ቀን፣ ሰራዊትህ በገዛ ፈቃዱ በጐንህ…