መዝሙር 111

ለመለኮቱ ባሕርያት የቀረበ ጸሎት 1 ሃሌ ሉያ። በቅኖች ሸንጎ፣ በጉባኤም መካከል፣ ለእግዚአብሔርበፍጹም ልቤ ምስጋና አቀርባለሁ። 2 የእግዚአሔርሥራ ታላቅ ናት፤ ደስ የሚሰኙባትም ሁሉ ያውጠነጥኗታል። 3 ሥራው ባለ ክብርና ባለ ግርማ ነው፤ ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። 4…

መዝሙር 112

የጻድቅ ሰው ባሕርይ 1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርንየሚፈራ፣ በትእዛዙም እጅግ ደስ የሚሰኝ የተባረከ ነው። 2 ዘሩ በምድር ላይ ኀያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። 3 ሀብትና ብልጽግና በቤቱ ይሞላል፤ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል። 4 ቸር፣ ርኅሩኅና ጻድቅ እንደ…

መዝሙር 113

ለታላቁና ለመሓሪው ጌታ ምስጋና 1 ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርአገልጋዮች ሆይ፤ አመስግኑት፤ የእግዚአብሔርንስም አወድሱ። 2 ከአሁን እስከ ዘላለም፣ የእግዚአብሔርስም የተመሰገነ ይሁን። 3 ከፀሓይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ፣ የእግዚአብሔርስም የተመሰገነ ይሁን። 4 እግዚአብሔርከሕዝቦች ሁሉ በላይ ከፍ ያለ ነው፤…

መዝሙር 114

ለፋሲካ የቀረበ ውዳሴ 1 እስራኤል ከግብፅ ወጥቶ ሲሄድ፣ የያዕቆብም ቤት ቋንቋው ልዩ ከሆነ ሕዝብ ተለይቶ ሲወጣ፣ 2 ይሁዳየእግዚአብሔርመቅደስ፣ እስራኤልም ግዛቱ ሆነ። 3 ባሕር አየች፤ ሸሸችም፤ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ። 4 ተራሮች እንደ አውራ በግ፣ ኰረብቶችም…

መዝሙር 115

አንዱ እውነተኛው አምላክ 1 ለእኛ ሳይሆን፣እግዚአብሔርሆይ፤ ለእኛ ሳይሆን፣ ስለ ምሕረትህና ስለ እውነትህ፣ ለስምህ ክብርን ስጥ። 2 አሕዛብ፣ “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ? 3 አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል። 4 የእነርሱ ጣዖታት ግን የሰው…

መዝሙር 116

ምስጋና 1 የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና፣ እግዚአብሔርንወደድሁት። 2 ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሎአልና፣ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ። 3 የሞት ወጥመድ ያዘኝ፤ የሲኦልምጣር አገኘኝ፤ ጭንቅና ሐዘን አሸነፈኝ። 4 እኔምየእግዚአብሔርንስም ጠራሁ፤ “እግዚአብሔርሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ።…

መዝሙር 117

የምስጋና ጥሪ 1 አሕዛብ ሁላችሁ፤እግዚአብሔርንአመስግኑት፤ ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤ 2 እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርምታማኝነት ጸንቶ ይኖራል። ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 118

ለዳስ በዓል የቀረበ የጒዞ መዝሙር 1 እግዚአብሔርቸር ነውና አመስግኑት፤ ምሕረቱም ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። 2 የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። 3 የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። 4 እግዚአብሔርንየሚፈሩ ሁሉ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበሉ። 5…

መዝሙር 119

ውዳሴ ለሕገ እግዚአብሔር 1 መንገዳቸው ነቀፋ የሌለበት፣ በእግዚአብሔርምሕግ የሚሄዱ የተባረኩ ናቸው። 2 ምስክርነቱን የሚጠብቁ፣ በፍጹምም ልብ የሚሹት የተባረኩ ናቸው፤ 3 ዐመፅን አያደርጉም፤ ነገር ግን በመንገዱ ይሄዳሉ። 4 ጠንቅቀን እንጠብቃት ዘንድ፣ አንተ ሥርዐትን አዘሃል። 5 ሥርዐትህን…

መዝሙር 120

የሰላም ፀሮች መዝሙረ መዓርግ 1 በተጨነቅሁ ጊዜ ወደእግዚአብሔርተጣራሁ፤ እርሱም መለሰልኝ። 2 እግዚአብሔርሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ ከአታላይ ምላስም አድነኝ። 3 ሐሰተኛ አንደበት ሆይ፤ ምን ይከፈልህ? ከዚህስ የባሰ ምን ይደረግብህ? 4 በተሳለ የጦረኛ ቀስት፣ በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል።…