መዝሙር 11

የጻድቃን ትምክሕት ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 በእግዚአብሔርታምኛለሁ፤ ታዲያ ነፍሴን፣ “እንደ ወፍ ወደ ተራራ ብረሪ” ለምን ትሏታላችሁ? 2 ደግሞም ለምን እንዲህ ትሉኛላችሁ? “ክፉዎች፣ እነሆ፣ ቀስታቸውን ገትረዋል፤ የቅኑን ሰው ልብ በጨለማ ለመንደፍ፣ ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል።…

መዝሙር 12

ከክፉ ዓለም ለመዳን የቀረበ ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ በስምንተኛው ቅኝት የሚዘመር፤ የዳዊት መዝሙር። 1 እግዚአብሔር ሆይ፤ ደግ ሰው የለምና አንተው ድረስልኝ! ከሰዎችም መካከል አንድ ታማኝ አይገኝም። 2 እርስ በርሳቸው ውሸት ይነጋገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈርና በሁለት ልብ ይናገራሉ፤…

መዝሙር 13

በአምላኩ የታመነ ሰው አቤቱታ ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር። 1 እግዚአብሔርሆይ፤ እስከ መቼ ድረስ ለዘላለሙ ትረሳኛለህ? ፊትህንስ ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ድረስ ነው? 2 ከሐሳቤ ጋር የምሟገተው፣ ልቤም ቀኑን ሙሉ የሚያዝነው እስከ መቼ ነው? ጠላቴስ በእኔ…

መዝሙር 14

አምላክ የለሽ ሰዎች ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር። 1 ሞኝበልቡ፣ “እግዚአብሔር የለም” ይላል። ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤ በጎ ነገር የሚሠራ አንድም የለም። 2 የሚያስተውል፣ እግዚአብሔርን የሚፈልግ መኖሩን ለማየት፣ እግዚአብሔርከሰማይ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ። 3 ሁሉም…

መዝሙር 15

የእግዚአብሔር ቤተኛ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰው ኰረብታህስ ማን መኖር ይችላል? 2 አካሄዱ ንጹሕ የሆነ፣ ጽድቅን የሚያደርግ፤ ከልቡ እውነትን የሚናገር፤ 3 በምላሱ የማይሸነግል፤ በባልንጀራው ላይ ክፉ የማይሠራ፤ ወዳጁን የማያማ፤ 4 ነውረኛ…

መዝሙር 16

እግዚአብሔር ርስቴ የዳዊት ቅኔ 1 አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣ በከለላህ ሰውረኝ። 2 እግዚአብሔርን፣ ‘አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም” አልሁት። 3 በምድር ያሉ ቅዱሳን፣ ሙሉ ደስታ የማገኝባቸው ክቡራን ናቸው። 4 ሌሎችን አማልክት የሚከተሉ፣ ሐዘናቸው…

መዝሙር 17

የንጹሕ ሰው አቤቱታ የዳዊት ጸሎት 1 እግዚአብሔርሆይ፤ በቅንነት የቀረበውን አቤቱታዬን ስማ፤ ጩኸቴንም አድምጥ፤ ከአታላይ ከንፈር ያልወጣውን፣ ጸሎቴን አድምጥ። 2 ጽድቄ ከአንተ ዘንድ ይምጣ፤ ዐይኖችህም ፍትሕን ይዩ። 3 ልቤን መረመርኸው፣ በሌሊት ጠጋ ብለህ ፈተንኸኝ፤ ፈተሽኸኝ አንዳች…

መዝሙር 18

የድል መዝሙር ለመዘምራን አለቃ፤ የእግዚአብሔ ር ባሪያ የዳዊት መዝሙር፤ ይህም እግዚአብሔር ከሳዖልና ከጠላቶቹ ሁሉ እጅ በታደገው ጊዜ፣ ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል የዘመረው ነው፦ 1 ጒልበቴእግዚአብሔርሆይ፤ እወድሃለሁ። 2 እግዚአብሔርዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፤ አምላኬ የምሸሸግበት ዐለቴ፤ እርሱ ጋሻዬ፣…

መዝሙር 19

እግዚአብሔር የጽድቅ ፀሓይ ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያውጃሉ። 2 ቀን ለሌላው ቀን ይናገራል፤ ሌሊትም ለሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፤ 3 ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም።…

መዝሙር 20

ጸሎት ለንጉሡ ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርበጭንቅ ቀን ይስማህ፤ የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ። 2 ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤ ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ። 3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ።ሴላ 4 የልብህን መሻት ይስጥህ፤ ዕቅድህን ሁሉ ያከናውንልህ።…