መዝሙር 21
ምስጋና ስለ ንጉሡ ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ንጉሥ በኀይልህ ደስ ይለዋል፤ በምትሰጠውም ድል እጅግ ሐሤት ያደርጋል። 2 የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም።ሴላ 3 መልካም በረከት ይዘህ በመንገዱ ላይ ጠብቀኸው፤ የንጹሕ ወርቅ ዘውድም…
ምስጋና ስለ ንጉሡ ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ንጉሥ በኀይልህ ደስ ይለዋል፤ በምትሰጠውም ድል እጅግ ሐሤት ያደርጋል። 2 የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም።ሴላ 3 መልካም በረከት ይዘህ በመንገዱ ላይ ጠብቀኸው፤ የንጹሕ ወርቅ ዘውድም…
የጻድቅ ሰው መከራና ተስፋ ለመዘምራን አለቃ፤ በ“ንጋት አጋዘን” ዜማ የሚዜም፤ የዳዊት መዝሙር 1 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውኸኝ? እኔን ከማዳን፣ ከመቃተቴም ቃል ለምን ራቅህ? 2 አምላኬ ሆይ፤ በቀን ወደ አንተ አጮኻለሁ፤ አንተ ግን አልመለስህልኝም፤ በሌሊት እንኳ…
መልካሙ እረኛ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርእረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። 2 በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ 3 ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። 4 በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ፤ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር…
ወደ መቅደስ መግቢያ ጸሎት የዳዊት መዝሙር 1 ምድርና በእርሷ ያለው ሁሉ፣ ዓለምና በውስጧ የሚኖር ሁሉየእግዚአብሔርነው፤ 2 እርሱ በባሕሮች ላይ መሥርቶአታልና፤ በውሆችም ላይ አጽንቶአታል። 3 ወደእግዚአብሔርተራራ ማን ሊወጣ ይችላል? በተቀደሰ ስፍራውስ ማን ይቆማል? 4 ንጹሕ እጅና…
በአደጋ ጊዜ የቀረበ ጸሎት የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ነፍሴን ወደ አንተ አነሣለሁ፤ 2 አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፤ እባክህ አታሳፍረኝ፤ ጠላቶቼም አይዘባነኑብኝ። 3 አንተን ተስፋ የሚያደርጉ፣ ከቶ አያፍሩም፤ ነገር ግን እንዲያው ያለ ምክንያት፣ ተንኰለኞች የሆኑ ያፍራሉ።…
የንጹሕ ሰው ጸሎት የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ያለ ነቀፋ እንደ መሆኔ፣ አንተው ፍረድልኝ። ወዲያ ወዲህ ሳልልም፣ በእግዚአብሔርታምኛለሁ። 2 እግዚአብሔርሆይ፤ ፈትነኝ፤ መርምረኝም፤ ልቤንና ውስጤን መርምር፤ 3 ምሕረትህ ከፊቴ አልተለየምና፣ በእውነትህም ተመላለስሁ። 4 ከማይረቡ ጋር አልተቀመጥሁም፤ ከግብዞችም…
ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ሰው ድፍረት የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርብርሃኔና መድኅኔ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔርለሕይወቴ ዐምባዋ ነው፤ ማንን እፈራለሁ? 2 ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ፣ ክፉዎች ገፍተው በመጡ ጊዜ፣ ጠላቶቼና ባላጋራዎቼ በተነሡብኝ ጊዜ፣ እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ። 3…
ልመናና ምስጋና የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ ዐለቴ ሆይ፤ ሰምተህ እንዳልሰማ አትሁንብኝ፤ አንተ ዝም ካልኸኝ፤ ወደ ጒድጓድ እንደሚወርዱ እሆናለሁ። 2 ለርዳታ በጮኽሁ ጊዜ፣ ወደ ቅዱስ ማደሪያህ፣ እጆቼን በዘረጋሁ ጊዜ፣ የልመናዬን ቃል ስማ። 3…
ለማዕበሉ ጌታ የቀረበ ውዳሴ የዳዊት መዝሙር 1 እናንተ ኀያላን፣ለእግዚአብሔርስጡ፤ ክብርንና ብርታትንለእግዚአብሔርስጡ። 2 ለስሙ የሚገባ ክብርለእግዚአብሔርስጡ፤ በቅድስናው ግርማለእግዚአብሔርስገዱ። 3 የእግዚአብሔርድምፅ በውሆች ላይ ነው፤ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፤ እግዚአብሔርበታላላቅ ውሆች ላይ አንጐደጐደ። 4 የእግዚአብሔርድምፅ ኀያል ነው፤ የእግዚአብሔርድምፅ ግርማዊ…
ከክፉ አደጋ የዳነ ሰው ምስጋና ለቤተ መቅደሱ ምረቃ የተዘመረ፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ከታች አንሥተኸኛልና፣ ጠላቶቼም በላዬ እንዳይደሰቱ አድርገሃልና፣ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ። 2 እግዚአብሔርአምላኬ ሆይ፤ ትረዳኝ ዘንድ ወደ አንተ ጮኽሁ፤ አንተም ፈወስኸኝ። 3 እግዚአብሔርሆይ ነፍሴን…