መዝሙር 31

የመከራ ጊዜ ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ በአንተ ተተግኛለሁ፤ እንግዲህ ዕፍረት ከቶ አይድረስብኝ፤ በጽድቅህም ታደገኝ። 2 ጆሮህን ወደ እኔ መልሰህ ስማኝ፤ ፈጥነህ አድነኝ፤ መጠጊያ ዐለት ሁነኝ፤ ታድነኝም ዘንድ ምሽግ ሁነኝ። 3 አንተ ዐለቴና…

መዝሙር 32

ግልጥ ኑዛዜ የዳዊት ትምህርት 1 መተላለፉ ይቅር የተባለለት፣ ኀጢአቱም የተሸፈነለት፣ እንዴት ቡሩክ ነው! 2 እግዚአብሔርኀጢአቱን የማይቈጥርበት፣ በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው፣ እርሱ ቡሩክ ነው። 3 ቀኑን ሙሉ ከመቃተቴ የተነሣ፣ ዝም ባልሁ ጊዜ፣ ዐጥንቶቼ ተበላሹ፤ 4 በቀንና…

መዝሙር 33

ውዳሴ ለቸር አምላክ 1 ጻድቃን ሆይ፤በእግዚአብሔርደስ ይበላችሁ፤ ቅኖች ሊወድሱት ይገባቸዋል። 2 እግዚአብሔርንበመሰንቆ አመስግኑት፤ ዐሥር አውታር ባለውም በገና ዘምሩለት። 3 አዲስ መዝሙር ዘምሩለት፤ በገናውን ባማረ ቅኝት ደርድሩ፤ እልልም በሉ። 4 የእግዚአብሔርቃል እውነት ነውና፤ የሚሠራውም ሁሉ የታመነ…

መዝሙር 34

የእግዚአብሔር ፍትሕ ውዳሴ እንደ እብድ ሆኖ አቤሜሌክ ፊት በመቅረቡ ተባሮ በወጣ ጊዜ የዘመረው፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርንሁል ጊዜ እባርከዋለሁ፤ ምስጋናውም ዘወትር ከአፌ አይለይም። 2 ነፍሴበእግዚአብሔርተመካች፤ ትሑታንም ይህን ሰምተው ሐሤት ያደርጋሉ። 3 ኑና ከእኔ ጋርእግዚአብሔርንአክብሩት፤ ስሙንም…

መዝሙር 35

የተጨቈነ ሰው ጸሎት የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርሆይ፤ የሚታገሉኝን ታገላቸው፤ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። 2 ትልቁንና ትንሹን ጋሻ ያዝ፤ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። 3 በሚያሳድዱኝ ላይ፣ ጦርና ጭሬ ምዘዝ፤ ነፍሴንም፣ “የማድንሽ እኔ ነኝ” በላት። 4 ሕይወቴን የሚፈልጓት፣ ይቅለሉ፣ ይዋረዱ፤…

መዝሙር 36

የኀጥኡ ክፋት፣ የእግዚአብሔር በጎነት ለመዘምራን አለቃ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ የዳዊት መዝሙር 1 ክፉውን ሰው፣ በደል በልቡ ታናግረዋለች፤ እግዚአብሔርን መፍራት፣ በፊቱ የለም፤ 2 በደሉ ግልጽ ወጥቶ እንዳይጠላ፣ ራሱን በራሱ እጅግ ይሸነግላልና። 3 ከአንደበቱ የሚወጣው የክፋትና የተንኰል ቃል…

መዝሙር 37

የጻድቁና የክፉው ዕጣ ፈንታ የዳዊት መዝሙር 1 ዐመፀኞችን በማየት አትሸበር፤ በክፉ አድራጊዎችም አትቅና፤ 2 እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፤ እንደ ለምለም ቅጠልም ይጠወልጋሉ። 3 በእግዚአብሔርታመን፤ መልካምንም አድርግ፤ በምድሪቱ ተቀመጥ፤ ዘና ብለህ ተሰማራ። 4 በእግዚአብሔርደስ ይበልህ፤ የልብህንም…

መዝሙር 38

የጭንቅ ሰዓት ጸሎት የዳዊት መዝሙር፤ ለመታሰቢያ 1 እግዚአብሔርሆይ፤ በቍጣህ አትገሥጸኝ፤ በመዓትህም አትቅጣኝ። 2 ፍላጻዎችህ ወግተውኛልና፤ እጅህም ተጭናኛለች። 3 ከቍጣህ የተነሣ ሰውነቴ ጤና አጥቶአል፤ ከኀጢአቴም የተነሣ ዐጥንቶቼ ሰላም የላቸውም። 4 በደሌ ውጦኛል፤ እንደ ከባድ ሸክምም ተጭኖኛል።…

መዝሙር 39

ታላቅ እግዚአብሔር – ታናሽ ሰው ለመዘምራን አለቃ፣ ለኤዶታም፤ የዳዊት መዝሙር 1 እኔ፣ “በአንደበቴ እንዳልበድል፣ መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ክፉዎችም በእኔ ዘንድ እስካሉ ድረስ፣ ልጓም በአፌ አስገባለሁ” አልሁ። 2 እንደ ዲዳ ዝም አልሁ፤ ለበጎ ነገር እንኳ አፌን ዘጋሁ፤…

መዝሙር 40

የምስጋናና የርዳታ ልመና ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 እግዚአብሔርንደጅ ጠናሁት፤ እርሱም ዘንበል አለልኝ፤ ጩኸቴንም ሰማ። 2 ከሚውጥ ጒድጓድ፣ ከሚያዘቅጥ ማጥ አወጣኝ፤ እግሮቼን በዐለት ላይ አቆመ፤ አካሄዴንም አጸና። 3 ለአምላካችን የሚሆን ውዳሴ፣ አዲስ ዝማሬን በአፌ…