መዝሙር 41
የሕመምተኛና የብቸኛ ሰው ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 ለድኾች የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው፤ እርሱንምእግዚአብሔርበክፉ ቀን ይታደገዋል። 2 እግዚአብሔርይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል፤ በምድርም ላይ ይባርከዋል፤ ለጠላቶቹም ምኞትም አሳልፎ አይሰጠውም። 3 ታሞ ባለበት ዐልጋ ላይእግዚአብሔርይንከባከበዋል፤ በበሽታውም ጊዜ…
የሕመምተኛና የብቸኛ ሰው ጸሎት ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር 1 ለድኾች የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው፤ እርሱንምእግዚአብሔርበክፉ ቀን ይታደገዋል። 2 እግዚአብሔርይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል፤ በምድርም ላይ ይባርከዋል፤ ለጠላቶቹም ምኞትም አሳልፎ አይሰጠውም። 3 ታሞ ባለበት ዐልጋ ላይእግዚአብሔርይንከባከበዋል፤ በበሽታውም ጊዜ…
በስደት ላይ ያለ ሌዋዊ ልቅሶ 1 ዋላ የምንጭ ውሃ እንደምትናፍቅ፣ አምላክ ሆይ፤ ነፍሴም እንዲሁ አንተን ትናፍቃለች። 2 ነፍሴ አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማች፤ መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው? 3 ሰዎች ቀኑን ሙሉ፣ “አምላክህ የት አለ?”…
በስደት ላይ ያለ ሌዋዊ ልቅሶ 1 አምላክ ሆይ፤ ፍረድልኝ፤ ከጽድቅ ከራቀ ሕዝብ ጋር ተሟገትልኝ፤ ከአታላዮችና ከክፉዎች ሰዎችም አድነኝ። 2 አምላክ ሆይ፤ አንተ ብርታቴ ነህና፣ ለምን ተውኸኝ? ጠላትስ እያስጨነቀኝ፣ ለምን በሐዘን እመላለሳለሁ? 3 ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤…
ብሔራዊ ሰቆቃ ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች ትምህርት። 1 አምላክ ሆይ፤ በጆሮአችን ሰምተናል፤ አባቶቻችን በቀድሞ ዘመን፣ እነርሱ በነበሩበት ዘመን፣ ያደረግኸውን ነግረውናል። 2 ሕዝቦችን በእጅህ አሳደህ አወጣሃቸው፤ አባቶቻችንን ግን ተከልሃቸው፤ ሕዝቦችን አደቀቅህ፤ አባቶቻችንን ግን ነጻ አወጣሃቸው። 3…
የንጉሣዊ ሰርግ መዝሙር ለመዘምራን አለቃ፤ “በጽጌረዳ” ዜማ፤ የቆሬ ልጆች ትምህርት፤ የፍቅር መዝሙር 1 ልቤ መልካም ሐሳብ አፈለቀ፤ የተቀኘሁትን ቅኔ ለንጉሥ አሰማለሁ፤ አንደበቴም እንደ ባለ ሙያ ጸሓፊ ብርዕ ነው። 2 አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ፤…
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር፤ በደናግል የዜማ ስልት የሚዘመር፣ መዝሙር። 1 አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው። 2 ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም። 3…
እግዚአብሔር፣ የእስራኤል ንጉሥ የዓለም ጌታ ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር። 1 ሕዝቦች ሁላችሁ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፤ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር እልል በሉ። 2 በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ የሆነው ንጉሥ፣ ልዑልእግዚአብሔርየሚያስፈራ ነውና። 3 ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፤…
የእግዚአብሔር ተራራ ጽዮን ዝማሬ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር 1 እግዚአብሔርታላቅ ነው፤ በአምላካችን ከተማ በተቀደሰው ተራራ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል። 2 የምድር ሁሉ ደስታ የሆነው፣ በሰሜን በኩልበርቀት የሚታየው፣ በከፍታ ላይ አምሮ የደመቀው የጽዮን ተራራ፣ የታላቁ ንጉሥ ከተማ…
የሀብት ከንቱነት ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር። 1 እናንተ ሕዝቦች ሁላችሁ፤ ይህን ስሙ፤ በዓለም የምትኖሩ ሁሉ፤ ይህን አድምጡ። 2 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፤ ባለጠጎችና ድኾች ይህን በአንድነት ስሙ። 3 አፌ የጥበብን ቃል ይናገራል፤ የልቤም ሐሳብ ማስተዋልን ይሰጣል።…
በመንፈስና በእውነት ማምለክ የአሳፍ መዝሙር 1 ኀያሉ አምላክ፣እግዚአብሔርተናገረ፤ ከፀሓይ መውጫ እስከ ፀሓይ መግቢያ ድረስ ምድርን ጠራት። 2 ፍጹም ውብ ከሆነችው ከጽዮን፣ እግዚአብሔር አበራ። 3 አምላካችን ይመጣል፤ ዝምም አይልም፤ የሚባላ እሳት በፊቱ፣ የሚያስፈራ ዐውሎ ነፋስም በዙሪያው…