ሚልክያስ 1

ትንቢተ ሚልክያስ 1 በሚልክያስበኩል ወደ እስራኤል የመጣውየእግዚአብሔርቃል ንግር ይህ ነው፤ ያዕቆብ ተወደደ፤ ዔሳው ተጠላ 2 “እኔ ወድጃችኋለሁ” ይላልእግዚአብሔር፤“እናንተ ግን፣ ‘እንዴት ወደድኸን?’ ትላላችሁ። እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ያዕቆብን ወደድሁት፤ 3 ዔሳውን ግን ጠላሁት፤ ተራሮቹን…

ሚልክያስ 2

ለካህናት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ 1 “አሁንም ካህናት ሆይ፤ ይህ ማስጠንቀቂያ ለእናንተ የተሰጠ ነው፤ 2 ባትሰሙ፣ ልባችሁንም ስሜን ለማክበር ባታዘጋጁ፣ ርግማን እሰድባችኋለሁ፤ በረከታችሁንም ወደ መርገም እለውጠዋለሁ፤ ልታከብሩኝ ልባችሁን አላዘጋጃችሁምና’ ረግሜዋለሁ ይላልእግዚአብሔርጸባኦት። 3 “ዘራችሁንእገሥጻለሁ፤ የመሥዋታችሁን ፋንድያ በፊታችሁ ላይ…

ሚልክያስ 3

1 “እነሆ፤ በፊቴ መንገድ እንዲያዘጋጅ መልእክተኛዬን እልካለሁ፤ የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ ቤተ መቅደሱ ይመጣል፤ ደስ የምትሰኙበትም የቃል ኪዳኑ መልእክተኛ ይመጣል” ይላልእግዚአብሔርጸባኦት። 2 እርሱ የሚመጣበትን ቀን ማን ሊቋቋመው ይችላል? በሚገለጥበትስ ጊዜ በፊቱ መቆም የሚችል ማን ነው?…

ሚልክያስ 4

የእግዚአብሔር ቀን 1 “እነሆ፤ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞች ሁሉና ክፉ አድራጊዎች በሙሉ ገለባ ይሆናሉ፤ ያ የሚመጣው ቀንም ያቃጥላቸዋል” ይላልእግዚአብሔርጸባኦት። “ሥርም ሆነ ቅርንጫፍ አያስቀርላቸውም። 2 ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሐይ በክንፎቿ ፈውስ…