ማቴዎስ 11

መጥምቁ ዮሐንስ ወደ ኢየሱስ የላከው ጥያቄ 1 ኢየሱስ ለዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ትእዛዙን ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ ለማስተማርና ለመስበክ ወደ ገሊላ ከተሞችሄደ። 2 ዮሐንስ በእስር ቤት ሆኖ ክርስቶስ በማድረግ ላይ ያለውን ነገር በሰማ ጊዜ፣ ደቀ መዛሙርቱን…

ማቴዎስ 12

ሰንበትን ስለ ማክበር 1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእህል ዕርሻ ውስጥ አለፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም ስለ ራባቸው እሸት ቀጥፈው ይበሉ ጀመር። 2 ፈሪሳውያንም ይህን አይተው፣ “እነሆ፣ ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ቀን መደረግ የሌለበትን እያደረጉ ነው” አሉት።…

ማቴዎስ 13

የዘሪው ምሳሌ 1 በዚያኑ ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕሩ ዳር አጠገብ ተቀመጠ። 2 ብዙ ሕዝብም ስለ ከበበው በባሕሩ ዳር ትቶአቸው ጀልባ ላይ ወጥቶ ተቀመጠ። 3 ብዙ ነገሮችን በምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው፤“አንድ ገበሬ ዘር ሊዘራ ወጣ።…

ማቴዎስ 14

የመጥምቁ ዮሐንስ መሞት 1 በዚያን ጊዜ የአራተኛው ክፍል ገዥ የነበረው፣ ሄሮድስ ስለ ኢየሱስ ዝና ሰማ፤ 2 ባለሟሎቹንም፣ “እንዲህ ከሆነ መጥምቁ ዮሐንስ ከሞት ተነሥቶ መጥቶአል ማለት ነው፤ ይህ ሁሉ ድንቅ ታምራት በእርሱ የሚደረገውም ለዚህ ነው” አላቸው።…

ማቴዎስ 15

የፈሪሳውያን ወግ 1 ከዚያም ከኢየሩሳሌም የመጡ ፈሪሳውያንና የኦሪት ሕግ መምህራን ወደ ኢየሱስ ቀርበው፣ 2 “ደቀ መዛሙርትህ የአባቶችን ወግ የሚሽሩት ለምንድ ነው? ምግብ ሲበሉኮ እጃቸውን አይታጠቡም” አሉት። 3 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤“እናንተስ ለወጋችሁ ስትሉ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ…

ማቴዎስ 16

ኢየሱስ ከሰማይ ምልክት እንዲያሳይ መጠየቁ 1 ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ወደ ኢየሱስ ቀርበው ሊፈትኑት በመሻት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁት። 2 እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፤“ምሽት ላይ፣ ‘ሰማዩ ስለ ቀላ ብራ ይሆናል’ ትላላችሁ፤ 3 ንጋት ላይም፣ ‘ሰማዩ ቀልቶአል፣ ከብዶአልም፤…

ማቴዎስ 17

የኢየሱስ መልክ በቅጽበት መቀየር 1 ከስድስት ቀን በኋላ ኢየሱስ፣ ጴጥሮስንና ያዕቆብን እንዲሁም የያዕቆብን ወንድም ዮሐንስን ወደ አንድ ከፍ ያለ ተራራ ብቻቸውን ይዞአቸው ወጣ። 2 በዚያም በፊታቸው መልኩ ተቀየረ፤ ፊቱ እንደ ፀሓይ አበራ፤ ልብሱም እንደ ብርሃን…

ማቴዎስ 18

በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ነው? 1 በዚያ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፣ “በመንግሥተ ሰማይ ከሁሉ የሚበልጥ ማን ነው?” ብለው ጠየቁት። 2 ኢየሱስ አንድ ሕፃን ጠርቶ በመካከላቸው አቆመና እንዲህ አላቸው፤ 3 “እውነት እላችኋለሁ፣ ካልተለወጣችሁ…

ማቴዎስ 19

ስለ መፋታት የቀረበ ጥያቄ 1 ኢየሱስ ይህን ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ፣ ገሊላን ትቶ ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው ወደ ይሁዳ አውራጃ ሄደ። 2 ብዙ ሕዝብም ተከተለው፤ በዚያም ፈወሳቸው። 3 ፈሪሳውያንም ሊፈትኑት ቀርበው፣ “ለመሆኑ አንድ ሰው በማንኛውም ምክንያት ሚስቱን…

ማቴዎስ 20

የወይን ቦታው ሠራተኞች ምሳሌ 1 “መንግሥተ ሰማይ ለወይኑ ቦታ ሠራተኞችን ለመቅጠር ማልዶ የወጣን የአትክልት ስፍራ ባለቤት ትመስላለች። 2 በቀን አንዳንድ ዲናር ሊከፍላቸው ከተስማሙ በኋላ ሠራተኞቹን በወይኑ ቦታ አሰማራቸው። 3 “ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ላይ በመውጣት ሥራ…