ምሳሌ 11
1 እግዚአብሔርየተጭበረበረ ሚዛንን ይጸየፋል፤ ትክክለኛ መለኪያ ግን ደስ ያሰኘዋል። 2 ትዕቢት ስትመጣ ውርደትም ትከተላለች፤ በትሑት ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች። 3 ቅኖችን ትክክለኛነታቸው ትመራቸዋለች፤ ወስላቶች ግን በገዛ አታላይነታቸው ይጠፋሉ። 4 በቊጣ ቀን ሀብት ፋይዳ የለውም፤ ጽድቅ…
1 እግዚአብሔርየተጭበረበረ ሚዛንን ይጸየፋል፤ ትክክለኛ መለኪያ ግን ደስ ያሰኘዋል። 2 ትዕቢት ስትመጣ ውርደትም ትከተላለች፤ በትሑት ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች። 3 ቅኖችን ትክክለኛነታቸው ትመራቸዋለች፤ ወስላቶች ግን በገዛ አታላይነታቸው ይጠፋሉ። 4 በቊጣ ቀን ሀብት ፋይዳ የለውም፤ ጽድቅ…
1 ተግሣጽን የሚወድ ዕውቀትን ይወዳል፤ መታረምን የሚጠላ ግን ደነዝ ነው። 2 መልካም ሰውከእግዚአብሔርዘንድ ሞገስ ያገኛል፤ ተንኰለኛውን ግንእግዚአብሔርይፈርድበታል። 3 ሰው በክፋት ላይ ተመሥርቶ ሊጸና አይችልም፤ ጻድቃን ግን ከቦታቸው አይነቃነቁም። 4 መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት፤ አሳፋሪ…
1 ጠቢብ ልጅ የአባቱን ምክር በማስተዋል ይሰማል፤ ፌዘኛ ግን ተግሣጽን አያዳምጥም። 2 ሰው ከከንፈሩ ፍሬ መልካም ነገር ያገኛል፤ ወስላቶች ግን ዐመፅን ይናፍቃሉ። 3 አንደበቱን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል፤ አፉ እንዳመጣለት የሚናገር ግን ይጠፋል። 4 ሰነፍ አጥብቆ…
1 ጠቢብ ሴት ቤቷን ትሠራለች፤ ተላላ ሴት ግን በገዛ እጇ ታፈርሰዋለች። 2 አካሄዱ ቅን የሆነ ሰውእግዚአብሔርንይፈራል፤ መንገዱ ጠማማ የሆነ ግን ይንቀዋል። 3 የተላላ ሰው ንግግር ለጀርባው በትር ታስከትልበታለች፤ የጥበበኛ ከንፈር ግን ትጠብቃቸዋለች። 4 በሬዎች በሌሉበት…
1 የለዘበ መልስ ቊጣን ያበርዳል፤ ክፉ ቃል ግን ቊጣን ይጭራል። 2 የጠቢብ አንደበት ዕውቀትን ታወድሳለች፤ የተላሎች አንደበት ግን ቂልነትን ያፈልቃል። 3 የእግዚአብሔርዐይኖች በሁሉም ስፍራ ናቸው፤ ክፉዎችንም ደጎችንም ነቅተው ይመለከታሉ። 4 ፈውስ የምታመጣ ምላስ የሕይወት ዛፍ…
1 የልብ ዕቅድ የሰው ነው፤ የአንደበት መልስ ግንከእግዚአብሔርዘንድ ነው። 2 ለሰው መንገዱ ሁሉ ንጹሕ መስሎ ይታየዋል፤ መነሻ ሐሳቡ ግንበእግዚአብሔርይመዘናል። 3 የምታደርገውን ሁሉለእግዚአብሔርዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። 4 እግዚአብሔርሁሉንም ነገር ለራሱ ዐላማ ሠርቶአል፤ ክፉዎችንም እንኳ ለጥፋት…
1 ጠብ እያለ ግብዣፈ ከሞላበት ቤት ይልቅ፣ በሰላምና በጸጥታ የእንጀራ ድርቆሽ ይሻላል። 2 ጠቢብ አገልጋይ በወራዳ ልጅ ላይ ሥልጣን ይኖረዋል፤ ከወንድማማቾቹም እንደ አንዱ ውርስ ይካፈላል። 3 ማቅለጫ ለብር፣ ከውር ለወርቅ ነው፤ እግዚአብሔርግን ልብን ይመረምራል። 4…
1 ወዳጅነትን የማይፈልግ ሰው የራሱን ፍላጎት ብቻ ይከተላል፤ ቅን የሆነውን ፍርድ ሁሉ ይቃወማል። 2 ተላላ ከማስተዋል ርካታን አያገኝም፤ የራሱን ሐሳብ በመግለጥ ግን ደስ ይለዋል። 3 ክፋት ስትመጣ ንቀት ትከተላለች፤ ከዕፍረትም ጋር ውርደት ትመጣለች። 4 ከሰው…
1 ንግግሩ ጠማማ ከሆነ ዐጒል ሰው ይልቅ፣ ያለ ነውር የሚሄድ ድኻ ሰው ይሻላል። 2 ዕውቀት አልባ የሆነ ቀናዒነት መልካም አይደለም፤ ጥድፊያም መንገድን ያስታል። 3 ሰው በራሱ ተላላነት ሕይወቱን ያበላሻል፤ በልቡ ግንእግዚአብሔርንያማርራል። 4 ሀብት ብዙ ወዳጅ…
1 የወይን ጠጅ ፌዘኛ፣ ብርቱ መጠጥም ጠበኛ ያደርጋል፤ በእነዚህ የሳተ ሁሉ ጠቢብ አይደለም። 2 የንጉሥ ቊጣ እንደ አንበሳ ግሣት ነው፤ የሚያስቈጣውም ሰው ሕይወቱን ለመከራ ይዳርጋል። 3 ከጠብ መራቅ ለሰው ክብሩ ነው፤ ተላላ ሁሉ ግን ለጥል…