ምሳሌ 21

1 የንጉሥ ልብበእግዚአብሔርእጅ ነው፤ እርሱም እንደ ቦይ ውሃ ደስ ወዳሰኘው ይመራዋል። 2 ለሰው መንገዱ ሁሉ ቀና ይመስለዋል፤ እግዚአብሔርግን ልብን ይመዝናል። 3 ከመሥዋዕት ይልቅ ጽድቅንና ፍትሕን ማድረግ፣ በእግዚአብሔርዘንድ ተቀባይነት አለው። 4 ትዕቢተኛ ዐይን፣ እብሪተኛ ልብ፣ የክፉዎችም…

ምሳሌ 22

1 መልካም ስም ከብዙ ብልጽግና ይመረጣል፤ መከበርም ከብርና ከወርቅ ይበልጣል። 2 ባለጠጋና ድኻ የሚጋሩት ነገር፣ እግዚአብሔርየሁላቸውም ፈጣሪ መሆኑ ነው። 3 አስተዋይ ሰው አደጋ ሲያይ መጠጊያ ይሻል፤ ብስለት የጐደለው ግን በዚያው ይቀጥላል፤ መከራም ያገኘዋል። 4 ትሕትናናእግዚአብሔርንመፍራት፣…

ምሳሌ 23

1 ከገዥ ጋር ለመብላት በምትቀመጥበት ጊዜ፣ በፊትህ ያለውን በሚገባአስተውል፤ 2 ስግብግብም ብትሆን እንኳ፣ በጒሮሮህ ላይ ካራ አጋድምበት፤ 3 የእርሱ ጣፋጭ መብል አያስጐምጅህ፤ ምግቡ አታላይ ነውና። 4 ሀብት ለማግኘት ስትል ራስህን አታድክም፤ ሐሳብህን የመግታት ጥበብ ይኑርህ።…

ምሳሌ 24

1 በክፉ ሰዎች አትቅና፤ ጓደኝነታቸውም አይመርህ፤ 2 ልባቸው ዐመፅን ያውጠነጥናልና፤ ከንፈራቸውም ሸፍጥ ያወራል። 3 ቤት በጥበብ ይሠራል፤ በማስተዋልም ይጸናል፤ 4 በዕውቀትም ውድና ውብ በሆነ ንብረት፣ ክፍሎቹ ይሞላሉ። 5 ጠቢብ ሰው ታላቅ ኀይል አለው፤ ዕውቀት ያለውም…

ምሳሌ 25

1 እነዚህ የይሁዳ ንጉሥ የሕዝቅያስ ሰዎች የቀዷቸው ሌሎች የሰሎሞን ምሳሌዎች ናቸው፦ 2 ነገርን መሰወር ለእግዚአብሔር ክብሩ ነው፤ ነገርን ፈልፍሎ ማውጣት ግን ለነገሥታት ክብራቸው ነው። 3 ሰማያት ከፍ ያሉ እንደሆኑ፣ ምድርም ጥልቅ እንደሆነች ሁሉ፣ የነገሥታትም ልብ…

ምሳሌ 26

1 በረዶ በበጋ፣ ዝናብ በመከር እንደማያስፈልግ ሁሉ፣ ክብርም ለተላላ አይገባውም። 2 ክንፎቿን እንደምታርገበግብ ድንቢጥ ወይም ቱር እንደምትል ጨረባ፣ ከንቱ ርግማንም በማንም ላይ አይደርስም። 3 ለፈረስ አለንጋ፣ ለአህያ መሸበቢያ፣ ለተላላ ጀርባም በትር ይገባዋል። 4 ቂልን እንደ…

ምሳሌ 27

1 ነገ በሚሆነው አትመካ፤ ቀን የሚያመጣውን አታውቅምና። 2 ሌላው ያመስግንህ እንጂ የገዛ አፍህ አይደለም፤ ሌላ ሰው ያወድስህ እንጂ የገዛ ከንፈርህ አይሁን። 3 ድንጋይ ይከብዳል፤ አሸዋም ሸክም ነው፤ የተላላ ሰው ጒነጣ ግን ከሁለቱም ይከብዳል። 4 ንዴት…

ምሳሌ 28

1 ክፉ ሰው ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ልበ ሙሉ ነው። 2 አገር ስታምፅ፣ ገዦቿ ይበዛሉ፤ አስተዋይና ዐዋቂ ሰው ግን ሥርዐትን ያሰፍናል። 3 ድኾችን የሚያስጨንቅ ሰው፣ ሰብል እንደሚያጠፋ ኀይለኛ ዝናብ ነው። 4 ሕግን…

ምሳሌ 29

1 ከብዙ ተግሣጽ በኋላ ዐንገቱን የሚያደነድን ሰው፣ በድንገት ይጠፋል፤ መዳኛም የለውም። 2 ጻድቃን ሥልጣን ሲይዙ ሕዝብ ሐሤት ያደርጋል፤ ክፉዎች ሲገዙ ግን ሕዝብ ያቃስታል። 3 ጥበብን የሚወድ ሰው አባቱን ደስ ያሰኛል፤ የአመንዝራዎች ወዳጅ ግን ሀብቱን ያባክናል።…

ምሳሌ 30

1 የያቄ ልጅ የአጉር ቃል ይህ ነው፤ ይህ ሰው ለኢቲኤል፣ ለኢቲኤልና ለኡካል ተናገረ፤ 2 “እኔ ከሰው ሁሉ ይልቅ ጅል ነኝ፤ ሰው ያለው ማስተዋል የለኝም። 3 ጥበብን አልተማርሁም፤ ስለ ቅዱሱም ዕውቀት የለኝም። 4 ወደ ሰማይ የወጣ፣…