ሶፎንያስ 1

1 በይሁዳ ንጉሥ በአሞጽ ልጅ በኢዮስያስ ዘመን ወደ ሕዝቅያስ ልጅ፣ ወደ አማርያ ልጅ፣ ወደ ጎዶልያስ ልጅ፣ ወደ ኵሲ ልጅ ወደ ሶፎንያስ የመጣየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ ስለሚመጣው ጥፋት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ 2 “ማንኛውንም ነገር፣ ከምድር ገጽ አጠፋለሁ” ይላልእግዚአብሔር።…

ሶፎንያስ 2

1 እናንት ዕረፍት የሌላችሁ ሕዝብ ሆይ፤ በአንድነት ተሰብሰቡ፤ ተከማቹም፤ 2 የተወሰነው ጊዜ ሳይደርስ፣ ቀኑ እንደ ገለባ ሳይጠራርጋችሁ፣ የእግዚአብሔርጽኑ ቊጣ በእናንተ ላይ ሳይመጣ፣ የእግዚአብሔርየመዓት ቀን ሳይደርስባችሁ ተሰብሰቡ። 3 እናንት የምድር ትሑታን ሁሉ፣ ትእዛዙን የምትፈጽሙ፣እግዚአብሔርንእሹ፤ ጽድቅንና ትሕትናን…

ሶፎንያስ 3

የኢየሩሳሌም የወደ ፊት ዕጣ 1 ለዐመፀኛዪቱና ለረከሰች፣ ለጨቋኞች ከተማ ወዮላት! 2 እርሷ ለማንም አትታዘዝም፤ የማንንም ዕርምት አትቀበልም፤ በእግዚአብሔርአትታመንም፤ ወደ አምላኳም አትቀርብም። 3 ሹሞቿ የሚያገሡ አንበሶች፣ ገዦቿ ለነገ የማይሉ፣ የምሽት ተኵላዎች ናቸው። 4 ነቢያቷ ትዕቢተኞች፣ አታላዮችም…