ነህምያ 11

አዲሶቹ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች 1 በዚህ ጊዜ የሕዝቡ መሪዎች መኖሪያቸውን በኢየሩሳሌም አደረጉ፤ ከቀረው ሕዝብ ከዐሥር አንዱ እጅ በቅድስቲቱ ከተማ በኢየሩሳሌም፣ የቀሩት ዘጠኙ እጅ ደግሞ በየራሳቸው ከተሞች እንዲኖሩ ዕጣ ተጣጣሉ። 2 ሕዝቡም በኢየሩሳሌም ለመኖር በራሳቸው ፈቃድ የተነሣሡትን…

ነህምያ 12

ካህናትና ሌዋውያን 1 ከሰላትያል ልጅ ከዘሩባቤልና ከኢያሱ ጋር የተመለሱት ካህናትና ሌዋውያን እነዚህ ነበሩ፤ ሠራያ፣ ኤርምያስ፣ ዕዝራ፣ 2 አማርያ፣ መሉክ፣ ሐጡስ፣ 3 ሴኬንያ፣ ሬሁም፣ ሜሪሞት፣ 4 አዶ፣ ጌንቶን፣ አብያ፣ 5 ሚያሚን፣ መዓድያ፣ ቢልጋ፣ 6 ሸማያ፣ ዮያሪብ፣…

ነህምያ 13

ነህምያ በመጨረሻ የወሰደው የተሐድሶ እርምጃ 1 በዚያም ቀን የሙሴን መጽሐፍ ከፍ ባለ ድምፅ ለሕዝቡ አነበቡ፤ አሞናዊም ሆነ ሞዓባዊ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ ፈጽሞ እንዳይገባ የሚከለክል ተጽፎ ተገኘ፤ 2 ይህ የሆነው እስራኤልን በምግብና ውሃ መስተንግዶ በመቀበል ፈንታ፣…