ናሆም 1

1 ስለ ነነዌ ጥፋት የተነገረ ንግር፤ የኤልቆሻዊው የናሆም የራእዩ መጽሐፍ ይህ ነው፤ በነነዌ ላይ የተገለጠ የእግዚአብሔር ቍጣ 2 እግዚአብሔርቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔርየሚበቀል፣ በመዓትም የተሞላ ነው። እግዚአብሔርባላጋራዎቹን ይበቀላል፤ በጠላቶቹም ላይ ቍጣውን ያመጣል 3 እግዚአብሔርለቍጣ የዘገየ…

ናሆም 2

የነነዌ አወዳደቅ 1 ነነዌ ሆይ፤ አጥቂ መጥቶብሻል፤ ምሽግሽን ጠብቂ፤ መንገድሽን ሰልዪ፤ ወገብሽን ታጠቂ፤ ኀይልሽን ሁሉ አሰባስቢ። 2 አጥፊዎች ባድማ ቢያደርጓቸውም፣ የወይን ተክል ቦታቸውን ቢያጠፉባቸውም፣ እንደ እስራኤል ክብር ሁሉ፣ እግዚአብሔርየያዕቆብንም ክብር ይመልሳል። 3 የወታደሮቹ ጋሻ ቀይ…

ናሆም 3

ለነነዌ 1 ለደም ከተማ ወዮላት! ሐሰት፣ ዘረፋም ሞልቶባታል፤ ብዝበዛዋ ተግዞ አያልቅም። 2 የጅራፍ ድምፅ፣ የመንኰራኵር ኳኳቴ፣ የፈጣን ፈረስ ኮቴ፣ የሠረገሎች ድምፅ ተሰምቶአል 3 ፈረሰኛው ይጋልባል፤ ሰይፍ ይንቦገቦጋል፤ ጦር ያብረቀርቃል፤ የሞተው ብዙ ነው፤ ሬሳ በሬሳ ሆኖአል፤…