አሞጽ 1

1 በቴቁሔ ከነበሩት እረኞች መካከል አንዱ የሆነው አሞጽ፣ ዖዝያን የይሁዳ ንጉሥ በነበረ ጊዜ እንዲሁም የዮአስልጅ ኢዮርብዓም የእስራኤል ንጉሥ በነበረ ጊዜ፣ ይኸውም የምድር መናወጥ ከመሆኑ ከሁለት ዓመት በፊት ስለ እስራኤል ያየውና የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ 2…

አሞጽ 2

1 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ስለ ሦስቱ የሞዓብ ኀጢአት፣ ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤ የኤዶምን ንጉሥ ዐጥንት፣ ዐመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥሎአልና፤ 2 የቂርዮትን ምሽጎችእንዲበላ፣ በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ ሞዓብ በጦርነት ጩኸትና በመለከት ድምፅ መሐል፣ በታላቅ ሁካታ…

አሞጽ 3

በእስራኤል ላይ የተጠሩ ምስክሮች 1 የእስራኤል ልጆች ሆይ፤እግዚአብሔርበእናንተ ከግብፅ ባወጣሁት ሕዝብ ሁሉ ላይ የተናገረውን ይህን ቃል ስሙ፤ 2 “ከምድር ወገን ሁሉ፣ እናንተን ብቻ መረጥሁ፤ ስለዚህ ስለ ሠራችሁት ኀጢአት ሁሉ፣ እኔ እቀጣችኋለሁ።” 3 በውኑ ሁለት ሰዎች…

አሞጽ 4

እስራኤል ወደ እግዚአብሔር አልተመለሰም 1 እናንተ በሰማርያ ተራራ የምትኖሩ የባሳን ላሞች፣ ድኾችን የምትጨቁኑና ችግረኞችን የምታስጨንቁ፣ ባሎቻችሁንም፣ “መጠጥ አቅርቡልን” የምትሉ ሴቶች ይህን ቃል ስሙ፣ 2 ጌታእግዚአብሔርበቅድስናው እንዲህ ሲል ምሎአል፤ “እነሆ፤ በመንጠቆ ተይዛችሁ የምትወሰዱበት ትሩፋናችሁ እንኳ በዓሣ…

አሞጽ 5

የእስራኤል ሕዝብ ለንስሓ መጠራት 1 የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ስለ እናንተ የምደረድረውን ይህን የሙሾ ቃል ስሙ፤ 2 “ድንግሊቱ እስራኤል ወደቀች፤ ከእንግዲህም አትነሣም፤ በገዛ ምድሯ ተጣለች፤ የሚያነሣትም የለም።” 3 ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “አንድ ሺህ ብርቱዎችን ለእስራኤል የምታዘምት ከተማ፣…

አሞጽ 6

ተዘልላ ላለችው እስራኤል የተሰጠ ማስጠንቀቂያ 1 በጽዮን ተዘልላችሁ የምትቀመጡ፣ በሰማርያ ተራራ ያለ ሥጋት የምትኖሩ፣ የእስራኤልም ሕዝብ ለርዳታ ወደ እናንተ የሚመጡባችሁ፣ እናንት የአሕዛብ አለቆች ሆይ፤ ወዮላችሁ! 2 ወደ ካልኔ ሂዱ፤ እርሱንም ተመልከቱ፤ ከዚያም ወደ ታላቂቱ ሐማት…

አሞጽ 7

አንበጣ፣ እሳትና ቱንቢ 1 ጌታእግዚአብሔርይህን አሳየኝ፤ የንጉሡ የመከር እህል ከተሰበሰበ በኋላ ገቦው መብቀል በጀመረ ጊዜ፣ እርሱ የአንበጣ መንጋ እንዲፈለፈል አደረገ። 2 አንበጦች የምድሩን ሣር ግጠው ከጨረሱት በኋላ፣ “ጌታእግዚአብሔርሆይ፤ ይቅር እንድትል እለምንሃለሁ፤ ያዕቆብ ይህን እንዴት ሊቋቋመው…

አሞጽ 8

የጐመራ ፍሬ የሞላበት ቅርጫት 1 ጌታእግዚአብሔርይህን አሳየኝ፤ እነሆ፤ የጎመራ ፍሬ የሞላበት ቅርጫት ነበረ። 2 እርሱም፣ “አሞጽ ሆይ፤ ምን ታያለህ?” አለኝ። እኔም፣ “የጎመራ ፍሬ የሞላበት ቅርጫት አያለሁ” አልሁ። ከዚያም በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “በሕዝቤ በእስራኤል ላይ…

አሞጽ 9

እስራኤል ትጠፋለች 1 ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ አየሁት፤ እርሱም እንዲህ አለ፤ “መድረኮቹ እንዲናወጡ፣ ጒልላቶቹን ምታ፣ በሕዝቡም ሁሉ ራስ ላይ ሰባብራቸው፤ የቀሩትን በሰይፍ እገድላቸዋለሁ፤ ከእነርሱ አንድም ሰው አይሸሽም፤ ቢሸሽም የሚያመልጥ የለም። 2 መቃብርበጥልቀት ቈፍረው ቢወርዱም፣ እጄ…