ኢሳይያስ 11

ከእሴይ ግንድ የወጣ ቍጥቋጥ 1 ከእሴይ ግንድ ቍጥቋጥ ይወጣል፤ ከሥሮቹም አንዱ ቅርንጫፍ ፍሬ ያፈራል። 2 የእግዚአብሔርመንፈስ፣ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፣ የምክርና የኀይል መንፈስ፣ የዕውቀትናእግዚአብሔርንየመፍራት መንፈስ ያርፍበታል። 3 እግዚአብሔርንበመፍራት ደስ ይለዋል፤ ዐይኑ እንዳየ አይፈርድም፤ ጆሮውም እንደ ሰማ…

ኢሳይያስ 12

የውዳሴ መዝሙር 1 በዚያን ቀን እንዲህ ትላለህ፤ “እግዚአብሔርሆይ፤ ቀድሞ ተቈጥተኸኝ ነበር፤ አሁን ግን ከቍጣህ ተመለስህ፤ ደግሞም አጽናንተኸኛልና እወድስሃለሁ። 2 እነሆ፣ እግዚአብሔር ድነቴ ነው፤ እታመናለሁ፣ ደግሞም አልፈራም፤ ጌታእግዚአብሔርብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም ሆኖአል።” 3 ከድነቴ ምንጮች ውሃ…

ኢሳይያስ 13

በባቢሎን ላይ የተነገረ ትንቢት 1 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ባቢሎን ያየው ንግር፤ 2 በተራቈተ ኰረብታ ዐናት ላይ ምልክት ስቀሉ፤ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ጩኹ፤ በመሳፍንቱም በር እንዲገቡ፣ በእጅ ምልክት ስጡ። 3 በድል አድራጊነቴ ደስ የሚላቸውን ቅዱሳኔን…

ኢሳይያስ 14

1 እግዚአብሔርለያዕቆብ ይራራለታል፤ እስራኤልን እንደ ገና ይመርጠዋል፤ በራሳቸውም አገር ያኖራቸዋል። መጻተኞች አብረዋቸው ይኖራሉ፤ ከያዕቆብም ቤት ጋር ይተባበራሉ። 2 አሕዛብም ይወስዷቸዋል፤ ወደ ገዛ ስፍራቸውም ይመልሷቸዋል። የእስራኤል ቤት አሕዛብን ርስት ያደርጓቸዋል፤ በእግዚአብሔርምምድር ወንዶችና ሴቶች ባሪያዎች አድርገው ይገዟቸዋል፤…

ኢሳይያስ 15

በሞዓብ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 ስለ ሞዓብ የተነገረው ንግር ይህ ነው፤ የሞዓብ ዔር ፈራረሰች፤ በአንድ ሌሊትም ተደመሰሰች። የሞዓብ ቂር ፈራረሰች፣ በአንድ ሌሊት ተደመሰሰች። 2 ዲቦን ወደ መቅደሱ ወጣ፤ ሊያለቅስም ወደ ኰረብታው ሄደ፤ ሞዓብ ስለ ናባው፣…

ኢሳይያስ 16

1 ከምድረ በዳው ማዶ ካለችው ከሴላ፣ ለምድሪቱ ገዥ፣ ወደ ጽዮን ሴት ልጅ ተራራ የበግ ጠቦት ግብር ላኩ። 2 ከጐጆአቸው ተባርረው ግራ እንደ ተጋቡ ወፎች፣ የሞዓብ ሴቶችም በአርኖን ወንዝ መሻገሪያ እንዲሁ ይሆናሉ። 3 “ምክር ለግሱን፤ ውሳኔ…

ኢሳይያስ 17

በደማስቆ ላይ የተነገረ ንግር 1 ስለ ደማስቆ የተነገረ ንግር፤ “እነሆ፤ ደማስቆ ከእንግዲህ ከተማነቷ ይቀራል፤ የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች። 2 የአሮኤር ከተሞች ባድማ ይሆናሉ፤ የመንጎች መሰማሪያ ይሆናሉ፤ የሚያስፈራቸውም የለም። 3 የተመሸገ ከተማ ከኤፍሬም፣ የመንግሥት ሥልጣን ከደማስቆ ይወርዳል፤…

ኢሳይያስ 18

በኢትዮጵያ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 በኢትዮጵያ ወንዞች ዳር ለምትገኝ፣ ፉር ፉር የሚሉ ክንፎች ላሉባትምድር ወዮላት! 2 ይህችውም መልእክተኞችን በባሕር፣ ከወንዞች ማዶ በደንገል ጀልባ የምትልክ ናት። እናንት ፈጣን መልእክተኞች፤ ረጃጅምና ቈዳው ወደ ለሰለሰ፣ ከቅርብም ከሩቅም ወደሚፈራ…

ኢሳይያስ 19

ስለ ግብፅ የተነገረ ትንቢት 1 ስለ ግብፅ የተነገረ ንግር፤ እነሆ፤እግዚአብሔርበፈጣን ደመና ላይ ተቀምጦ ወደ ግብፅ ይመጣል፤ የግብፅ ጣዖቶች በፊቱ ይርዳሉ፤ የግብፃውያንም ልብ በውስጣቸው ይቀልጣል። 2 “ግብፃዊውን በግብፃዊው ላይ አስነሣለሁ፤ ወንድም ወንድሙን፣ ባልንጀራ ባልንጀራውን፣ ከተማም ከተማን፣…

ኢሳይያስ 20

በግብፅና በኢትዮጵያ ላይ የተነገረ ትንቢት 1 ዋናው የጦር አዛዥበአሦር ንጉሥ በሳርጎን ተልኮ፣ የአዛጦንን ከተማ ወሮ በያዘበት ዓመት፣ 2 በዚያ ጊዜ እግዚአብሔር የአሞጽን ልጅ ኢሳይያስን፣ “ማቁን ከሰውነትህ፣ ጫማህን ከእግርህ አውልቅ” ሲል ተናገረው። እርሱም እንዲሁ አደረገ፤ ዕርቃኑንና…