ኢዩኤል 1

1 ወደ ባቱኤል ልጅ ወደ ኢዩኤል የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ የአንበጣ ወረራ 2 እናንት ሽማግሌዎች፣ ይህን ስሙ፤ በምድሪቱም የምትኖሩ ሁላችሁ፣ አድምጡ፤ በእናንተ ዘመን፣ ሆነ በአባቶቻችሁም ዘመን፣ እንዲህ ዐይነት ነገር ሆኖ ያውቃልን? 3 ይህን ለልጆቻችሁ ተናገሩ፤ ልጆቻችሁ…

ኢዩኤል 2

የአንበጣ ሰራዊት 1 በጽዮን መለከትን ንፉ፤ በቅዱሱ ተራራዬም የማስጠንቀቂያውን ድምፅ አሰሙ፤ በምድሪቱ የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔርቀን ቀርቦአልና፤ እርሱም በደጅ ነው። 2 ይህም የጨለማና የጭጋግ ቀን፣ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው። የንጋት ብርሃን በተራሮች ላይ እንደሚወጣ፣…

ኢዩኤል 3

የተፈረደባቸው ሕዝቦች 1 በዚያ ዘመን፣ በዚያ ጊዜ፣ የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮ ስመልስ፣ 2 አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፤ ወደ ኢዮሣፍጥምሸለቆ አወርዳቸዋለሁ፤ ስለ ርስቴ፣ ስለ ሕዝቤ፣ ስለ እስራኤል፣ በዚያ ልፈርድባቸው እገባለሁ፤ ምድሬን ከፋፍለዋል፤ ሕዝቤንም በሕዝቦች መካከል በታትነዋልና። 3 በሕዝቤ…