ኢያሱ 11
የሰሜን ነገሥታት ድል መሆን 1 የአሦር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ ወደ ማዶን ንጉሥ፣ ወደ ዮባብ ንጉሥ፣ ወደ ሺምሮን ንጉሥ፣ ወደ አዚፍ ንጉሥ ላከ፤ 2 እንዲሁም በተራራማው አገር ከኪኔሬት ደቡብ በዓረባ፣ በምዕራቡ ቈላ አገርና ከዶር…
የሰሜን ነገሥታት ድል መሆን 1 የአሦር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ ወደ ማዶን ንጉሥ፣ ወደ ዮባብ ንጉሥ፣ ወደ ሺምሮን ንጉሥ፣ ወደ አዚፍ ንጉሥ ላከ፤ 2 እንዲሁም በተራራማው አገር ከኪኔሬት ደቡብ በዓረባ፣ በምዕራቡ ቈላ አገርና ከዶር…
የተሸነፉ ነገሥታት ስም ዝርዝር 1 እንግዲህ እስራኤላውያን ድል ያደረጓቸውና ከዮርዳኖስ ማዶ በስተ ምሥራቅ የሚገኘውን የዓረባን ክፍል በሙሉ ይዞ፣ ከአርኖን ሸለቆ እስከ አርሞንዔም ተራራ የሚዘልቀውን ግዛታቸውን የወሰዱባቸው ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ 2 መቀመጫውን በሐሴቦን አድርጎ የገዛው የአሞራውያን…
ወደ ፊት የሚያዝ ምድር 1 ኢያሱ በሸመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፣እግዚአብሔርእንዲህ አለው፤ “እነሆ አርጅተሃል፤ ዕድሜህም ገፍቶአል፤ ነገር ግን መያዝ ያለበት እጅግ በጣም ሰፊ ምድር ገና አለ። 2 “የሚቀረውም ምድር ይህ ነው፤ እርሱም የፍልስጥኤማውያንና የጌሹራውያን አገር ሁሉ…
ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ስላለው ምድር አከፋፈል 1 ካህኑ አልዓዛር፣ የነዌ ልጅ ኢያሱና የእስራኤል የየነገዱ ጐሣ አባቶች የደለደሉላቸው፣ እስራኤላውያንም በከነዓን ምድር የወረሱት ርስት ይህ ነው። 2 ርስታቸውምእግዚአብሔርበሙሴ አማካይነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት፣ ለዘጠኙ ነገድና ለእኩሌታው ነገድ በዕጣ…
ለይሁዳ ነገድ የተመደበው ድርሻ 1 ለይሁዳ ነገድ በየጐሣቸው በዕጣ የተመደበው ድርሻ እስከ ኤዶም ምድር የሚወርድ ሲሆን፣ በስተ ደቡብ መጨረሻ እስከ ጺን ምድረ በዳ ድረስ ይዘልቃል። 2 የደቡብ ወሰናቸው፣ ከጨው ባሕርደቡባዊ ጫፍ ካለው የባሕር ወሽመጥ ይነሣል፤…
ለኤፍሬምና ለምናሴ ነገድ የተመደበው ድርሻ 1 ለዮሴፍ ዝርያዎች የተመደበው ድርሻ፣ ከዮርዳኖስ ኢያሪኮማለት ከኢያሪኮ ምንጮች በስተ ምሥራቅ ይነሣና፣ ምድረ በዳውን በማቋረጥ በኰረብታማው አገር አድርጎ ወደ ቤቴል ይወጣል። 2 ሎዛ ከምትባለው ከቤቴል ይነሣና በአጣሮት ወደሚገኘው ወደ አርካውያን…
1 ምናሴ የዮሴፍ የበኵር ልጅ እንደ መሆኑ መጠን፣ ለነገዱ የተመደበለት ድርሻ ይህ ነበር፤ የምናሴ የበኵር ልጅ ማኪር፣ የገለዓዳውያን አባት ብርቱ ጦረኛ ስለ ነበር ገለዓድና ባሳን ድርሻው ሆኑ። 2 ስለዚህ ይህ ርስት ለተቀሩት የምናሴ ዘሮች ማለትም…
የቀሪው ምድር መከፋፈል 1 መላው የእስራኤላውያን ማኅበር በሴሎ ተሰበሰቡ፣ የመገናኛውንም ድንኳን እዚያው ተከሉ፤ ምድሪቱም ጸጥ ብላ ተገዛችላቸው። 2 ዳሩ ግን ርስት ገና ያልተሰጣቸው ሰባት የእስራኤል ነገዶች ነበሩ። 3 ስለዚህ ኢያሱ እስራኤላውያንን እንዲህ አላቸው፤ “የአባቶቻችሁ አምላክእግዚአብሔርየሰጣችሁን…
ለስምዖን ነገድ የተመደበው ድርሻ 1 ሁለተኛው ዕጣ ለስምዖን ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ ርስታቸውም ዙሪያውን በይሁዳ ነገድ ርስት የተከበበ ነበር፤ 2 ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣ 3 ሐጸር ሹዓል፣ ባላ፣ ዔጼም፣ 4 ኤልቶላድ፣ በቱል፣ ሔርማ፣…
የመማጠኛ ከተሞች 1 ከዚያምእግዚአብሔርኢያሱን እንዲህ አለው፤ 2 “በሙሴ በኩል በነገርኋችሁ መሠረት የመማጠኛ ከተሞች እንዲለዩ ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤ 3 ሳያስበው ድንገት ሰው የገደለ ማንኛውም ሰው ወደዚያ በመሸሽ ከደም ተበቃዩ እንዲያመልጥ ከተማዪቱ መጠለያ ትሁን። 4 “ገዳዩ ከነዚህ ከተሞች…