ኢዮብ 1
መግቢያ 1 ዖፅ በሚባል አገር የሚኖር ኢዮብ የተባለ ሰው ነበረ፤ ይህ ሰው ነቀፋ የሌለበት፣ ቅን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራና ከክፋት የራቀ ነበር። 2 እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት። 3 ሀብቱም ሰባት ሺህ በጎች፣ ሦስት ሺህ…
መግቢያ 1 ዖፅ በሚባል አገር የሚኖር ኢዮብ የተባለ ሰው ነበረ፤ ይህ ሰው ነቀፋ የሌለበት፣ ቅን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራና ከክፋት የራቀ ነበር። 2 እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት። 3 ሀብቱም ሰባት ሺህ በጎች፣ ሦስት ሺህ…
ሁለተኛው የኢዮብ ፈተና 1 በሌላ ቀን ደግሞ፤ መላእክትበእግዚአብሔርፊት ለመቆም መጡ። ሰይጣንም ከእነርሱ ጋርበእግዚአብሔርፊት ሊቆም መጣ። 2 እግዚአብሔርሰይጣንን፣ “ከወዴት መጣህ?” አለው። ሰይጣንም፣ “በምድር ሁሉ ዞርሁ፤ ወዲያና ወዲህም ተመላለስሁባት” ብሎለእግዚአብሔርመለሰ። 3 እግዚአብሔርምሰይጣንን፣ “አገልጋዬን ኢዮብን ተመለከትኸውን? በምድር ላይ…
ኢዮብ ይናገራል 1 ከዚህ በኋላ፣ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤ 2 እንዲህም አለ፤ 3 “የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፣ ‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት። 4 ያ ቀን ጨለማ ይሁን፤ እግዚአብሔር ከላይ አይመልከተው፤ ብርሃንም አይብራበት። 5 ጨለማና…
ኤልፋዝ 1 ቴማናዊው ኤልፋዝም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “አንድ ሰው ከአንተ ጋር ለመናገር ቢሞክር፣ ቅር ይልሃልን? ዳሩ ግን ከመናገር ማን ሊቈጠብ ይችላል? 3 እነሆ፤ አንተ ብዙዎችን ታስተምር እንደ ነበር አስብ፤ የደከሙትንም እጆች ታበረታ ነበር፤ 4…
1 “እስቲ ተጣራ፤ የሚመልስልህ አለን? ከቅዱሳንስ ወደ ማንኛው ዘወር ትላለህ? 2 ሞኙን ሰው ብስጭት ይገድለዋል፤ ቂሉንም ቅናት ያጠፋዋል። 3 ቂል ሰው ሥር ሰዶ አየሁት፤ ግን ድንገት ቤቱ ተረገመ። 4 ልጆቹ የኑሮ ዋስትና የራቃቸው፤ በፍርድ አደባባይ…
ኢዮብ 1 ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “ምነው ሐዘኔ በተመዘነ! መከራዬም ሚዛን ላይ በተቀመጠ! 3 ከባሕር አሸዋ ይልቅ በከበደ፣ ኀይለ ቃሌም ባላስገረመ ነበር! 4 ሁሉን የሚችል አምላክ ፍላጻ በውስጤ ነው፤ መንፈሴም መርዙን ትጠጣለች፤ የእግዚአብሔር ማስደንገጥ…
1 “የሰው ሕይወት በምድር ላይ ብርቱ ተጋድሎ አይደለምን? ዘመኑስ እንደ ምንደኛ ዘመን አይደለምን? 2 የምሽትን ጥላ እንደሚመኝ አገልጋይ፣ ደመወዙንም እንደሚናፍቅ ምንደኛ፣ 3 እንዲሁ ከንቱ ወራት ታደሉኝ፣ የጒስቍልና ሌሊቶችም ተወሰኑልኝ። 4 በተኛሁ ጊዜ ‘መቼ ነግቶ እነሣለሁ?’…
በልዳዶስ 1 ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “እንዲህ ያለውን ነገር የምትናገረው፣ ቃልህም እንደ ብርቱ ነፋስ የሚሆነው እስከ መቼ ነው? 3 እግዚአብሔር ፍትሕን ያጣምማልን? ሁሉን ቻይ አምላክስ ጽድቅን ያጣምማልን? 4 ልጆችህ በእርሱ ላይ ኀጢአት ሠርተው…
ኢዮብ 1 ኢዮብ እንዲህ ሲል መለሰ፤ 2 “በእርግጥ ነገሩ እንዲህ እንደሆነ ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን ሥጋ ለባሽ በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ጻድቅ ሊሆን ይችላል? 3 ሰው ከእርሱ ጋር ለመከራከር ቢፈልግ፤ ከሺህ ጥያቄ እንዱን እንኳ መመለስ አይችልም። 4…
1 “ሕይወቴን እጅግ ጠላሁ፤ ስለዚህም ማጒረምረሜን ያለ ገደብ እለቃለሁ፤ በነፍሴም ምሬት እናገራለሁ። 2 እግዚአብሔርን እንዲህ እለዋለሁ፤ በምን ላይ እንዳልተስማማን ንገረኝ እንጂ አትፍረድብኝ። 3 የክፉዎችን ዕቅድ በደስታ እየተቀበልህ፣ እኔን ግን ስታስጨንቀኝ፣ የእጅህንም ሥራ ስታዋርድ ደስ ይልሃልን?…