ኤርምያስ 11

ያልተከበረው ኪዳን 1 ከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 “የዚህን ኪዳን ቃል ስማ፤ ለይሁዳ ሕዝብና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ሰዎች ንገራቸው፤ 3 የእስራኤል አምላክእግዚአብሔርእንዲህ ይላል በላቸው፤ ‘ለዚህ ኪዳን ቃል የማይታዘዝ ሰው የተረገመ ይሁን፤ 4 ይህም…

ኤርምያስ 12

የኤርምያስ ማጒረምረም 1 እግዚአብሔርሆይ፤ ጒዳዬን በፊትህ ሳቀርብ፣ አንተ ጻድቅ መሆንህን እያወቅሁ ነው። የክፉዎች መንገድ ለምን ይሰምራል? የከዳተኞችስ ኑሮ ለምን ይሳካል? 2 አንተ ተክለሃቸዋል፤ ሥርም ሰደዋል፤ አድገዋል፤ ፍሬም አፍርተዋል። ሁል ጊዜ አንተ በአፋቸው ላይ አለህ፤ ከልባቸው…

ኤርምያስ 13

ከተልባ እግር የተሠራ መቀነት 1 እግዚአብሔር፣ “ሄደህ ከተልባ እግር የተሠራ መቀነት ግዛ፤ ወገብህንም ታጠቅበት፤ ነገር ግን ውሃ አታስነካው” አለኝ። 2 ስለዚህእግዚአብሔርእንዳዘዘኝ መቀነቱን ገዛሁ፤ ወገቤንም ታጠቅሁበት። 3 ለሁለተኛም ጊዜየእግዚአብሔርቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 4 “ገዝተህ…

ኤርምያስ 14

ድርቅ፣ ራብ፣ ሰይፍ 1 ስለ ድርቅ ወደ ኤርምያስ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ 2 “ይሁዳ ታለቅሳለች፤ ከተሞቿም ይማቅቃሉ፤ በምድር ላይ ተቀምጠው ይቈዝማሉ፤ ጩኸትም ከኢየሩሳሌም ወጥቶ ይሰማል። 3 መሳፍንት አገልጋዮቻቸውን ውሃ ፍለጋ ይሰዳሉ፤ እነርሱ ወደ ውሃ ጒድጓዶች ይወርዳሉ፤…

ኤርምያስ 15

1 እግዚአብሔርምእንዲህ አለኝ፤ “ሙሴና ሳሙኤል እንኳ በፊቴ ቢቆሙ፣ ልቤ ለዚህ ሕዝብ አይራራምና፤ ከፊቴ አስወጣቸው፤ ይሂዱ። 2 እነርሱም፣ ‘ወዴት እንሂድ?’ ቢሉህ፣ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ ‘ለሞት የተመደበ ወደ ሞት፣ ለሰይፍ የተመደበ ወደ ሰይፍ፣ ለራብ የተመደበ…

ኤርምያስ 16

የጥፋት ቀን 1 የእግዚአብሔርቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “በዚህ ስፍራ ሚስት አታግባ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችም አይኑሩህ፤” 3 በዚህች ምድር ስለሚወለዱ ወንዶችና ሴቶች ልጆች፣ እንዲሁም ስለ እናቶቻቸው ስለ አባቶቻቸውእግዚአብሔርእንዲህ ይላልና፤ 4 “በአደገኛ በሽታ ይሞታሉ፤…

ኤርምያስ 17

1 “የይሁዳ ኀጢአት በብረት ብርዕ፣ በሾለ የአልማዝ ጫፍ፣ ተጽፎአል፤ በልባቸው ጽላት፣ በመሠዊያቸውም ቀንዶች ላይ ተቀርጾአል። 2 ልጆቻቸው እንኳ ሳይቀሩ፣ በለመለሙ ዛፎች ሥር፣ ከፍ ባሉ ኰረብቶችም ላይ ያሉትን፣ መሠዊያቸውንና አሼራ የተባለችውን ጣዖት ምስልያስባሉ። 3 በአገርህ ሁሉ…

ኤርምያስ 18

በሸክላ ሠሪው ቤት 1 ከእግዚአብሔርወደ ኤርምያስ እንዲህ የሚል ቃል መጣ፦ 2 “ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፤ በዚያ መልእክቴን እሰጥሃለሁ።” 3 እኔም ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ወረድሁ፤ ሸክላውንም በመንኵ ራኩር ላይ ይሠራ ነበር። 4 ከጭቃ…

ኤርምያስ 19

1 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ሄደህ፣ ከሸክላ ሠሪ ገምቦ ግዛ፤ ከሕዝቡና ከካህናቱ መካከል ታላላቅ የሆኑትን አንዳንዶቹን ይዘህ፣ 2 በገል በር መግቢያ አጠገብ ወዳለው ወደ ሄኖም ልጅ ሸለቆ ውጣ። በዚያም የምነግርህን ቃል ተናገር፤ 3 እንዲህም በል፤ ‘የይሁዳ ነገሥታትና…

ኤርምያስ 20

ኤርምያስና ጳስኮር 1 በእግዚአብሔርቤተ መቅደስ ውስጥ አለቃ የነበረው፣ የኢሜር ልጅ ካህኑ ጳስኮር እነዚህን ነገሮች ኤርምያስ እንደ ተነበየ በሰማ ጊዜ፣ 2 ነቢዩ ኤርምያስን መታው፣በእግዚአብሔርምቤተ መቅደስ በላይኛው የብንያም በር በእግር ግንድ ጠረቀው። 3 በማግስቱም ጳስኮር ኤርምያስን ከተጠረቀበት…