ኤርምያስ 21

ለንጉሥ ሴዴቅያስ የተሰጠ ምላሽ 1 የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ፣ የመልክያን ልጅ ጳስኮርን እንዲሁም የመዕሤያን ልጅ ካህኑን ሶፎንያስን ወደ እርሱ በላከ ጊዜ፣ ቃልከእግዚአብሔርወደ ኤርምያስ መጣ፤ የተላኩትም እንዲህ ብለውት ነበር፤ 2 “የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆርሊወጋን ስለ ሆነ፣ እባክህን ፈጥነህ፣እግዚአብሔርንጠይቅልን፤…

ኤርምያስ 22

በክፉዎች ነገሥታት ላይ የተሰጠ ፍርድ 1 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ወደ ይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግሥት ውረድ፤ ይህንም መልእክት በዚያ እንዲህ ብለህ ተናገር፤ 2 ‘በዳዊት ዙፋን የተቀመጥህ፣ የይሁዳ ንጉሥ ሆይ፤ አንተና መኳንንትህ፣ በእነዚህም በሮች የሚገባ ሕዝብህ፣የእግዚአብሔርንቃል ስሙ። 3…

ኤርምያስ 23

ጻድቁ ቅርንጫፍ 1 “በማሰማሪያ ቦታዬ ያሉትን በጎቼን ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው!” ይላልእግዚአብሔር። 2 ስለዚህ የእስራኤል አምላክእግዚአብሔርሕዝቤን ስለሚጠብቁ እረኞች እንዲህ ይላል፤ “መንጋዬን ስለ በተናችሁ፣ ስላባረራችሁና ተገቢውን ጥንቃቄ ስላላደረጋችሁላቸው፣ ለክፋታችሁ ተገቢውን ቅጣት አመጣባችኋለሁ” ይላልእግዚአብሔር፤ 3 “የመንጋዬንም ቅሬታ…

ኤርምያስ 24

መልካሙና መጥፎው በለስ 1 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር፣ የኢዮአቄምን ልጅ የይሁዳን ንጉሥ ኢኮንያንንናባለሥልጣኖቹን እንዲሁም የይሁዳን አናጺዎችና ብረት ቀጥቃጮች ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ማርኮ ከወሰዳቸው በኋላ፣እግዚአብሔርሁለት ቅርጫት በለስበእግዚአብሔርቤተ መቅደስ ፊት ለፊት ተቀምጦ አሳየኝ። 2 አንዱ ቅርጫት፣ ቶሎ የደረሰ…

ኤርምያስ 25

ሰባ የምርኮ ዓመታት 1 የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ ይህም ማለት በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር ዘመነ መንግሥት በመጀመሪያው ዓመት፣ ስለ ይሁዳ ሕዝብ ሁሉ ለኤርምያስ ቃል መጣለት፤ 2 ስለዚህ ነቢዩ ኤርምያስ ለይሁዳ ሕዝብ ሁሉ፣…

ኤርምያስ 26

በኤርምያስ ላይ የግድያ ዛቻ 1 በይሁዳ ንጉሥ፣ በኢዮስያስ ልጅ፣ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ይህ ቃልከእግዚአብሔርዘንድ መጣ፤ 2 “እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤በእግዚአብሔርቤት አደባባይ ቆመህ፣ ለማምለክ ወደእግዚአብሔርቤት ከይሁዳ ከተሞች ለሚመጣው ሕዝብ ሁሉ ተናገር፤ አንዲትም ቃል ሳታስቀር የማዝህን ሁሉ…

ኤርምያስ 27

የይሁዳ በናቡከደነፆር ሥር መውደቅ 1 በይሁዳ ንጉሥ፣ በኢዮስያስ ልጅ በሴዴቅያስዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ላይ ይህየእግዚአብሔርቃል ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 እግዚአብሔርምእንዲህ አለኝ፤ “የዕንጨት ቀንበር ሠርተህ በጠፍር ማነቆ አያይዘውና በዐንገትህ አስገባው፤ 3 ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሴዴቅያስ ወደ…

ኤርምያስ 28

ሐሰተኛው ነቢይ ሐናንያ 1 በዚያው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ እንደ ነገሠ በዐራተኛው ዓመት፣ አምስተኛ ወር፣ የገባዖኑ ሰው የዓ ዙር ልጅ ነቢዩ ሐናንያበእግዚአብሔርቤት በካህናቱና በሕዝቡ ሁሉ ፊት እንዲህ አለኝ፤ 2 “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘የባቢሎን…

ኤርምያስ 29

በምርኮ ላሉት የተላከ ደብዳቤ 1 ነቢዩ ኤርምያስ በምርኮ ተወስደው በሕይወት ለቀሩት ሽማግሌዎች፣ ለካህናቱ፣ ለነቢያቱና ናቡከደነፆር ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ማርኮ ለወሰዳቸው ሕዝብ ሁሉ የላከው የደብዳቤ ቃል ይህ ነው፤ 2 ይህም የሆነው ንጉሡ ኢኮንያንእቴጌዪቱ እናቱ፣ የቤተ መንግሥቱ…

ኤርምያስ 30

የእስራኤል ሕዝብ መመለስ 1 ከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ 2 “የእስራኤል አምላክእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ ‘የነገርሁህን ቃል ሁሉ በመጽሐፍ ጻፈው። 3 እነሆ፣ ሕዝቤን እስራኤልንና ይሁዳን’ ይላልእግዚአብሔር፤ ‘ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር የምመልስበት ጊዜ ተቃርቦአል፤እነርሱም ይወርሷታል’ ይላልእግዚአብሔር።”…