ኤርምያስ 41

1 ከንጉሣዊ ቤተ ሰብ የሆነው ከንጉሡ የጦር መኰንንኖች አንዱ የነበረው የኤሊሳማ ልጅ የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ በሰባተኛው ወር ከዐሥር ሰዎች ጋር ወደ ምጽጳ ወደ አኪቃም ልጅ ወደ ጎዶልያስ መጣ፣ በዚያም በአንድነት ሊበሉ በማእድ ተቀምጠው ሳለ፣ 2…

ኤርምያስ 42

1 የቃሬያን ልጅ ዮሐናንና የሆሻያን ልጅ ያእዛንያንጨምሮ፣ የጦር መኰንኖች ሁሉ እንዲሁም ሕዝቡ ሁሉ ከትንሹ እስከ ትልቁ ቀርበው፣ 2 ነቢዩ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “ቀድሞ ብዙዎች ነበርን አሁን እንደምታየን ግን የቀረነው ጥቂት ነን፤ ስለዚህ እባክህ ልመናችንን ስማ፤…

ኤርምያስ 43

1 ኤርምያስ፣እግዚአብሔርለእነርሱ እንዲነግራቸው የላከውን የአምላካቸውንየእግዚአብሔርንቃል ሁሉ ለሕዝቡ ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ፣ 2 የሆሽያ ልጅ ዓዛርያስ፣ የቃሬያ ልጅ ዮሐናንና ትዕቢተኞች የሆኑ ሰዎች ሁሉ ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “ትዋሻለህ! አምላካችንእግዚአብሔር፣ ‘እዚያ ለመኖር ወደ ግብፅ አትሂዱ ብለህ ንገራቸው’ ብሎ አልላከህም፤…

ኤርምያስ 44

ጣዖትን ማምለክ ያስከተለው ጥፋት 1 በግብፅ ሰሜናዊ ክፍል በሚግዶል፣ በጣፍናስና በሜምፎስእንዲሁም በግብፅ ደቡባዊ ክፍልስለሚኖሩት የአይሁድ ሕዝብ እንዲህ የሚል ቃልከእግዚአብሔርዘንድ ወደ ኤርምያስ መጣ፤ 2 “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ያመጣሁትን ታላቅ…

ኤርምያስ 45

ለባሮክ የተነገረ መልእክት 1 በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት፣ ኤርምያስ በቃል የነገረውን ባሮክ በብራና ላይ ከጻፈ በኋላ፣ ነቢዩ ኤርምያስ ለኔርያ ልጅ ለባሮክ የተናገረው ይህ ነው፤ 2 “ባሮክ ሆይ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት…

ኤርምያስ 46

ስለ ግብፅ የተነገረ መልእክት 1 ስለ ሕዝቦች ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ 2 ስለ ግብፅ፤ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት በአራተኛው ዓመት በኤፍራጥስ ወንዝ በከርከሚሽ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ባሸነፈው በግብፅ ንጉሥ…

ኤርምያስ 47

ስለ ፍልስጥኤማውያን የተነገረ መልእክት 1 ፈርዖን ጋዛን ድል ከማድረጉ በፊት፣ ስለ ፍልስጥኤማውያን ወደ ነቢዩ ወደ ኤርምያስ የመጣውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ 2 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ በሰሜን በኩል ውሃ እየሞላ ነው፣ ኀይለኛ ጐርፍ ይሆናል፤ አገሪቷንና በውስጧ ያሉትንም ሁሉ፣…

ኤርምያስ 48

ስለ ሞዓብ የተነገረ መልክት 1 ስለ ሞዓብ፤ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ናባው ትጠፋለችና ወዮላት፤ ቂርያታይም ትዋረዳለች፤ ትያዛለችም፤ ምሽጎችይደፈራሉ፤ ይፈራርሳሉም። 2 ከእንግዲህ ሞዓብ አትከበርም፤ ሰዎች በሐሴቦንተቀምጠው፣ ‘ኑ ያቺን አገር እናጥፋት’ ብለው ይዶልቱባታል። መድሜንሆይ፤ አንቺም ደግሞ…

ኤርምያስ 49

ስለ አሞን የተነገረ መልእክት 1 ስለ አሞናውያን፤ እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “እስራኤል ወንዶች ልጆች አልወለደምን? ወራሾችስ የሉትምን? ታዲያ፣ ሚልኮምሸጋድን ለምን ወረሰ? የእርሱ ሰዎች ለምን በከተሞቿ ይኖራሉ? 2 ስለዚህ በአሞናውያን ከተማ በረባት ላይ፣ የጦርነት ውካታ ድምፅ፣ የሚሰማበት ጊዜ…

ኤርምያስ 50

ስለ ባቢሎን የተነገረ መልእክት 1 እግዚአብሔርስለ ባቢሎንና ስለ ባቢሎናውያንምድር፣ በነቢዩ ኤርምያስ በኩል የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ 2 “በሕዝቦች መካከል ተናገሩ፤ አስታውቁም፤ ሰንደቅ ዐላማ አንሡ፤ ዐውጁ፤ አንዳች ሳታስቀሩ፣ እንዲህ በሉ፤ ‘ባቢሎን ትያዛለች፤ ቤል ይዋረዳል፤ ሜሮዳክ በሽብር…