ዘኁልቍ 31

ምድያማውያንን መበቀል 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን፤ 2 “ለእስራኤላውያን ምድያማውያንን ተበቀልላቸው፤ ከዚያም ወደ ወገኖችህ ትከማቻለህ” አለው። 3 ስለዚህ ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አላቸው፤ “ምድያማውያንን ለመውጋት እንዲሄዱና ስለእግዚአብሔርም(ያህዌ)እንዲበቀሏቸው ከሰዎቻችሁ ጥቂቶቹን ለጦርነት አዘጋጁ። 4 ከእያንዳንዱም የእስራኤል ነገድ አንዳንድ ሺህ ሰው ለጦርነቱ…

ዘኁልቍ 32

ከዮርዳኖስ ማዶ ያሉ ነገዶች 1 እጅግ ብዙ የሆነ የቀንድ ከብት፣ የበግና የፍየል መንጋዎች የነበሩአቸው የሮቤልና የጋድ ነገዶች የኢያዜርና የገለዓድ ምድር ለከብት ምቹ ስፍራዎች መሆናቸውን አዩ። 2 ስለዚህ ወደ ሙሴ፣ ወደ ካህኑ ወደ አልዓዛርና ወደ ማኅበረ…

ዘኁልቍ 33

እስራኤላውያን ከግብፅ እስከ ሞዓብ ሲጓዙ የሰፈሩባቸው ቦታዎች 1 እስራኤላውያን በየነገዳቸው ተከፋፍለው በሙሴና በአሮን መሪነት ከግብፅ ወጥተው፣ በጒዞ ላይ ሳሉ የሰፈሩባቸው ቦታዎች እነዚህ ናቸው፤ 2 ሙሴም በጒዞአቸው ላይ ሳሉ የሰፈሩባቸውን ቦታዎችበእግዚአብሔር(ያህዌ)ትእዛዝ መዘገበ፤ በየቦታው እየሰፈሩ ያደረጉት ጒዞም…

ዘኁልቍ 34

የከነዓን አዋሳኞች 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ርስት አድርጋችሁ በዕጣ ወደምትካፈሏት ወደ ከነዓን ምድር በምትገቡበት ጊዜ አዋሳኞቿ እነዚህ ይሆናሉ፤ 3 “ ‘የደቡብ ድንበራችሁ በኤዶም ወሰን ላይ ካለው ከጺን ምድረ በዳ ጥቂቱን ይጨምራል፤…

ዘኁልቍ 35

ለሌዋውያን የተሰጡ ከተሞች 1 ከኢያሪኮለ ማዶ በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ፣ በሞዓብ ሜዳእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ 2 “ከሚወርሱት ርስት ላይ ለሌዋውያን የሚኖሩባቸውን ከተሞች እንዲሰጧቸው እስራኤላውያንን እዘዛቸው፤ በየከተሞቹ ዙሪያም የግጦሽ መሬት ሰጧቸው። 3 ከተሞቹ ለእነርሱ መኖርያ፣ የግጦሽ መሬቱ ለከብቶቻቸው፣…

ዘኁልቍ 36

የሰለጰዓድ ሴት ልጆች ርስት 1 ከዮሴፍ ዝርያ ጐሣዎች የሆኑ የምናሴ ልጅ፣ የማኪር ልጅ፣ የገለዓድ ጐሣ የቤተ ሰብ አለቆች ወደ ሙሴና የእስራኤላውያን ቤተ ሰቦች አለቆች ወደሆኑት መሪዎች ቀርበው ተናገሩ፤ 2 እንዲህም አሉ፤ “ምድሪቱን በዕጣ ከፋፍለህ ለእስራኤላውያን…