ዘካርያስ 1

ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር እንዲመለስ የቀረበ ጥሪ 1 ዳርዮስ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት በስምንተኛው ወርየእግዚአብሔርቃል ወደ አዶ ልጅ ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “እግዚአብሔርበአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር፤ 3 ስለዚህ ለሕዝቡ ንገር፤እግዚአብሔርጸባኦት…

ዘካርያስ 2

የመለኪያ ገመድ የያዘ ሰው 1 ደግሞም ወደ ላይ ተመለከትሁ፤ እነሆ፤ በእጁ የመለኪያ ገመድ የያዘ ሰውም በፊቴ አየሁ፤ 2 እኔም፣ “የት ልትሄድ ነው?” አልሁት። እርሱም፣ “የኢየሩሳሌም ርዝመትና ስፋትምን ያህል እንደሆነ ለመለካት መሄዴ ነው” አለኝ። 3 ከእኔ…

ዘካርያስ 3

ለሊቀ ካህኑ የሚሆን ንጹሕ ልብስ 1 እርሱም ሊቀ ካህኑን ኢያሱንበእግዚአብሔርመልአክ ፊት ቆሞ፣ ሰይጣንምሊከሰው በስተ ቀኙ ቆሞ አሳየኝ። 2 እግዚአብሔርምሰይጣንን፣ “አንተ ሰይጣን፤እግዚአብሔርይገሥጽህ፤ ኢየሩሳሌምን የመረጠእግዚአብሔርይገሥጽህ፤ ይህ ሰው ከእሳት የተነጠቀ ትንታግ አይደለምን?” አለው። 3 ኢያሱም ያደፈ ልብስ ለብሶ…

ዘካርያስ 4

የወርቁ መቅረዝና ሁለቱ የወይራ ዛፎች 1 ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክም ተመልሶ፣ አንድ ሰው ከእንቅልፉ እንደሚነቃ አነቃኝ፤ 2 እርሱም፣ “ምን ታያለህ?” አለኝ። እኔም እንዲህ አልሁ፤ “እነሆ፤ በዐናቱ ላይ የዘይት ማሰሮ ያለበት ሁለንተናው ወርቅ የሆነ መቅረዝ…

ዘካርያስ 5

በራሪው የመጽሐፍ ጥቅልል 1 እንደ ገናም ተመለከትሁ፤ በዚያም በፊቴ በራሪ የመጽሐፍ ጥቅልል አየሁ። 2 እርሱም፣ “ምን ታያለህ?” ሲል ጠየቀኝ። እኔም፣ “ርዝመቱ ሃያ ክንድ፣ ወርዱዐሥር ክንድ የሆነ በራሪ የመጽሐፍ ጥቅልል አያለሁ” አልሁት። 3 እርሱም እንዲህ አለኝ፤…

ዘካርያስ 6

አራቱ ሠረገሎች 1 እንደ ገናም ወደ ላይ ተመለከትሁ፤ እነሆ አራት ሠረገሎች ከሁለት ተራራ መካከል ሲወጡ አየሁ፤ ተራሮቹም የናስ ተራሮች ነበሩ። 2 የመጀመሪያው ሠረገላ መጋላ፣ ሁለተኛው ዱሪ፤ 3 ሦስተኛው አምባላይ፤ አራተኛውም ዥጒርጒር ፈረሶች ነበሯቸው፤ ሁሉም ጠንካሮች…

ዘካርያስ 7

ፍትሕና ምሕረት የተወደደ ነው 1 ዳርዮስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ ካሴሉ በተባለው በዘጠነኛው ወር፣ በአራተኛው ቀንየእግዚአብሔርቃል ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 የቤቴል ሰዎችእግዚአብሔርንለመለመን ሳራሳርንና ሬጌ ሜሌክን አብረዋቸው ከነበሩት ሰዎች ጋር ላኩ፤ 3 እነርሱምየእግዚአብሔርጸባኦት ቤት ካህናትና…

ዘካርያስ 8

እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ለመባረክ ቃል ገባ 1 እንደ ገናምየእግዚአብሔርጸባኦት ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ 2 እግዚአብሔርጸባኦት እንዲህ ይላል፤ “ስለ ጽዮን እጅግ ቀንቻለሁ፤ ስለ እርሷም በቅናት ነድጃለሁ። 3 እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ “ወደ ጽዮን እመለሳለሁ፤ በኢየሩሳሌም እኖራለሁ፤ ኢየሩሳሌምም…

ዘካርያስ 9

በእስራኤል ጠላቶች ላይ የተወሰነ ፍርድ 1 የእግዚአብሔርቃል ንግር በሴድራክ ምድር ላይ ይወርድበታል፤ በደማስቆም ላይ ያርፍበታል፤ የሰዎችና የእስራኤል ነገዶች ሁሉ ዐይን፣ በእግዚአብሔርላይዐርፎአልና። 2 ደግሞም በአዋሳኟ በሐማት፣ ጥበበኞች ቢሆኑም እንኳ በጢሮስና በሲዶና ላይ ያርፍባቸዋል። 3 ጢሮስ ለራሷ…

ዘካርያስ 10

እግዚአብሔር ለይሁዳ ይጠነቀቃል 1 የበልግ ዝናብ እንዲሰጣችሁእግዚአብሔርንጠይቁ፤ ማዕበሉን ደመና የሚያደርግእግዚአብሔርነው፤ እርሱ ለሰዎች በቂ ዝናብን፣ ለእያንዳንዱም የምድርን ተክል ይሰጣል። 2 ተራፊም አሳሳች ነገር ይናገራል፤ ሟርተኞች የሐሰት ራእይ ያያሉ፤ የውሸት ሕልም ይናገራሉ፤ ከንቱ መጽናናት ይሰጣሉ፤ ስለዚህ ሕዝቡ…