ዘካርያስ 11

1 ሊባኖስ ሆይ፤ እሳት ዝግባሽን እንዲ በላው፣ ደጆችሽን ክፈቺ! 2 የጥድ ዛፍ ሆይ፤ ዝግባ ወድቋልና አልቅስ፤ የከበሩትም ዛፎች ጠፍተዋል! የባሳን ወርካዎች ሆይ፤ አልቅሱ፤ ጥቅጥቅ ያለው ደን ተመንጥሮአል! 3 የእረኞችን ዋይታ ስሙ፤ ክብራቸው ተገፎአልና፤ የአንበሶችን ጩኸት…

ዘካርያስ 12

የኢየሩሳሌም ጠላቶች እንደሚደመሰሱ የተነገረ ንግር 1 ስለ እስራኤል የተነገረውየእግዚአብሔርቃል ይህ ነው፤ ሰማያትን የዘረጋ፣ ምድርን የመሠረተ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራእግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤ 2 “ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ሕዝቦች ሁሉ የሚያንገደግድ ጽዋ አደርጋታለሁ፤ ይሁዳም እንደ ኢየሩሳሌም ሁሉ ትከበባለች። 3…

ዘካርያስ 13

ከኀጢአት መንጻት 1 “በዚያ ቀን የዳዊትን ቤትና የኢየሩሳሌምን ነዋሪዎች ከኀጢአትና ከርኵሰት የሚያነጻ ምንጭ ይከፈታል። 2 “በዚያ ቀን የጣዖታትን ስም ከምድሪቱ አጠፋለሁ፤ ከእንግዲህም አይታሰቡም” ይላልእግዚአብሔርጸባኦት። “ነቢያትንና ርኵስ መንፈስን ከምድሪቱ አስወግዳለሁ። 3 ማንም ትንቢት ቢናገር ወላጅ አባትና…

ዘካርያስ 14

እግዚአብሔር ይመጣል፤ ይነግሣልም 1 እነሆ፤የእግዚአብሔርቀን ይመጣል፤ ብዝበዛሽንም በውስጥሽ ይካፈላሉ። 2 ኢየሩሳሌምን እንዲወጉ አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፤ ከተማዪቱ ትያዛለች፤ ቤቶች ይበዘበዛሉ፤ ሴቶችም ይደፈራሉ፤ የከተማዪቱ እኩሌታ ይማረካል፤ የሚቀረው ሕዝብ ግን ከከተማዪቱ አይወሰድም። 3 እግዚአብሔርምበጦርነት ጊዜ እንደሚ ዋጋ፣ እነዚያን…