ዘፀአት 11

በበኵሮች ላይ የወረደ መቅሠፍት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን እንዲህ አለው፤ “በፈርዖንና በግብፅ ላይ አንድ ሌላ መቅሠፍት አወርድባቸዋለሁ፤ ከዚያም በኋላ ፈርዖን ይለቃችኋል፤ ሲለቃችሁም አንዳችሁን ሳያስቀር ያስወጣችኋል። 2 ለእስራኤል ሕዝብ ለወንዶቹም ሆነ ለሴቶቹ የብርና የወርቅ ዕቃዎች ከየጐረቤቶቻቸው ስጡን ብለው…

ዘፀአት 12

የፋሲካ በዓል 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴንና አሮንን በግብፅ እንዲህ አላቸው፤ 2 “ይህ ወር ለእናንተ የወር መጀመሪያ፣ የዓመቱም መጀመሪያ ይሁንላችሁ። 3 ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ይህንን ንገሩ፤ ይህ ወር በገባ በአሥረኛው ቀን እያንዳንዱ ሰው አንዳንድ ጠቦት ለቤተ ሰቡ፣ አንዳንድ…

ዘፀአት 13

በኵር ሁሉ ለእግዚአብሔር መቀደሱ 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን አለው፤ 2 “መጀመሪያ የተወለደውን ወንድ ሁሉ ለእኔ ቀድስልኝ፤ ከእስራኤላውያን መካከል የእናቱ የበኵር ልጅ የሆነው ማሕፀን ከፋች ሰውም ሆነ እንስሳ የእኔ ነው።” 3 ከዚያም ሙሴ ሕዝቡን እንዲህ አለ፤ “ከባርነት ምድር…

ዘፀአት 14

1 ከዚያምእግዚአብሔር(ያህዌ)ሙሴን አለው፤ 2 “እስራኤላውያን ተመልሰው በሚግዶልና በባሕሩ መካከል ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ እንዲሰፍሩ ንገራቸው፤ በበኣልዛፎንም አንጻር በባሕሩ አጠገብ ይስፈሩ። 3 ‘ፈርዖን እስራኤላውያን ግራ ተጋብተው በምድረ በዳ በመቅበዝበዝ ይንከራተታሉ’ ብሎ ያስባል። 4 እኔም የፈርዖንን ልብ ስለ…

ዘፀአት 15

የሙሴና የማርያም መዝሙር 1 ከዚያም ሙሴና እስራኤላውያን ይህን መዝሙርለእግዚአብሔር(ያህዌ)ዘመሩ፤ “ከፍ ከፍ ብሎ ከብሮአልና፣ ለእግዚአብሔር(ያህዌ)እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን፣ በባሕር ውስጥ ጥሎአልና። 2 ለእግዚአብሔር(ያህዌ)ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ ድነቴም ሆነልኝ፤ እርሱ አምላኬ ነው፤ አመሰግነዋለሁ፤ የአባቴ አምላክ(ኤሎሂም)ነው፤ እኔም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።…

ዘፀአት 16

መናና ድርጭት 1 መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብፅ በወጡ በሁለተኛው ወር በዐሥራ አምስተኛው ቀን ከኤሊም ተነሥተው በኤሊምና በሲና መካከል ወደምትገኘው ወደ ሲን ምድረ በዳ መጡ። 2 በምድረ በዳውም መላው ማኅበር በሙሴና በአሮን ላይ አጒረመረሙ። 3 እስራኤላውያንም…

ዘፀአት 17

ከዐለት የፈለቀ ውሃ 1 መላው የእስራኤል ማኅበር ከሲና ምድረ በዳ ተነስቶእግዚአብሔር(ያህዌ)እንዳዘዘው ከስፍራ ወደ ስፍራ ተጒዞ፤ በራፊዲም ሰፈረ፤ ነገር ግን ሕዝቡ የሚጠጡት ውሃ አልነበረም። 2 ስለዚህ፣ “የምንጠጣውን ውሃ ስጠን” በማለት ሙሴን ተጣሉት። ሙሴም፣ “እኔን ለምን ትጣሉኛላችሁ?እግዚአብሔርንስ(ያህዌ)ለምን…

ዘፀአት 18

ዮቶር ወደ ሙሴ መጣ 1 የምድያም ካህን የሙሴ አማት ዮቶር፣ እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገላቸውን ሁሉ እንዲሁምእግዚአብሔር(ያህዌ)እስራኤልን ከግብፅ እንዴት እንዳወጣቸው ሰማ። 2 ሙሴ ሚስቱን ሲፓራን ከመለሳት በኋላ አማቱ ዮቶር እርሷንና ሁለት ወንድ ልጆቿን ተቀብሏቸው ነበር። 3…

ዘፀአት 19

በሲና ተራራ ላይ 1 በሶስተኛው ወር እስራኤላውያን ከግብፅ ለቀው በወጡበት በዚያችው ዕለት ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ። 2 ከራፊዲም ከተነሡ በኋላ ወደ ሲና ምድረ በዳ ገቡ፤ እስራኤልም በዚያ በምድረ በዳው በተራራው ፊት ለፊት ሰፈሩ። 3…

ዘፀአት 20

ዐሥርቱ ትእዛዛት 1 እግዚአብሔር(ኤሎሂም)እነዚህን ቃሎች ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፤ 2 “ከግብፅ ከባርነት ምድር ያወጣሁህእግዚአብሔርአምላክህ(ያህዌ ኤሎሂም)እኔ ነኝ።” 3 “ከእኔ በቀርሌሎች አማልክት አይኑሩህ። 4 “በላይ በሰማይ ወይም በታች በምድር ካለው ወይም በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ነገሮች በማናቸውም ምስል…