ዘፍጥረት 11
የባቤል ግንብ 1 በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። 2 ሰዎቹም ምሥራቁንይዘው ሲጓዙ፣ በሰናዖርአንድ ሜዳ አግኝተው በዚያ ሰፈሩ። 3 እነርሱም እርስ በርሳቸው፣ “ኑ፤ ጡብ እንሥራ፤ እስኪበቃውም በእሳት እንተኵሰው” ተባባሉ። በድንጋይ ፈንታ…
የባቤል ግንብ 1 በዚያን ጊዜ ሰዎች ሁሉ የሚናገሩትና የሚግባቡበት ቋንቋ አንድ ብቻ ነበር። 2 ሰዎቹም ምሥራቁንይዘው ሲጓዙ፣ በሰናዖርአንድ ሜዳ አግኝተው በዚያ ሰፈሩ። 3 እነርሱም እርስ በርሳቸው፣ “ኑ፤ ጡብ እንሥራ፤ እስኪበቃውም በእሳት እንተኵሰው” ተባባሉ። በድንጋይ ፈንታ…
የአብራም መጠራት 1 እግዚአብሔር(ያህዌ)አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን፣ ወገንህንና የአባትህን ቤት ትተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ። 2 “ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ፤ ደግሞም እባርክሃለሁ፤ ስምህን ገናና አደርገዋለሁ፤ ለሌሎች በረከት ትሆናለህ። 3 የሚባርኩህን እባርካለሁ፤ የሚረግሙህን እረግማለሁ፤ በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣…
የአብራምና የሎጥ መለያየት 1 አብራም ሚስቱንና ንብረቱን ሁሉ ይዞ ከግብፅ ወደ ኔጌብ ሄደ፤ ሎጥም አብሮት ነበረ። 2 አብራም በከብት፣ በብርና በወርቅ እጅግ በልጽጎ ነበር። 3 አብራም ከኔጌብ ተነሥቶ እስከ ቤቴል ተጓዘ፤ ቀድሞ በቤቴልና በጋይ መካከል…
አብራም ሎጥን መታደጉ 1 አምራፌል የሰናዖርንጉሥ፣ አርዮክ የእላሳር ንጉሥ፣ ኮሎዶጎምር የኤላም ንጉሥ፣ ቲድዓል የጎይም ንጉሥ በነበሩበት ዘመን፣ 2 ከሰዶም ንጉሥ ከበላ፣ ከገሞራ ንጉሥ ከብርሳ፣ ከአዳማ ንጉሥ ከሰነአብ፣ ከሰቦይ ንጉሥ ከሰሜበር፣ እንዲሁም ዞዓር ከተባለች ከቤላ ንጉሥ…
እግዚአብሔር ለአብራም የገባው ኪዳን 1 ከዚህም በኋላ፣የእግዚአብሔር(ያህዌ)ቃል እንዲህ ሲል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤ “አብራም ሆይ፤ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ታላቅ ዋጋህምእኔው ነኝ። 2 አብራምም፣ “እግዚአብሔር(ያህዌ)አምላክ ሆይ፤ ያለ ልጅ የቀረሁ ስለ ሆንሁ፣ የቤቴ ወራሽየደማስቆ ሰው…
አጋርና እስማኤል 1 የአብራም ሚስት ሦራ፣ ልጆች አልወለደችለትም ነበር፤ እርሷም አጋር የምትባል ግብፃዊት አገልጋይ ነበረቻት። 2 አብራምንም፣ “እግዚአብሔር(ያህዌ)ልጅ እንዳልወልድ አድርጎኛል። ምናልባት በእርሷ በኩል ልጆች አገኝ እንደሆን ሄደህ ከአገልጋዬ ጋር ተኛ” አለችው። አብራምም ሦራ ባለችው ተስማማ።…
የግዝረት ኪዳን 1 አብራም ዕድሜው 99 ዓመት በሆነ ጊዜ፣እግዚአብሔር(ያህዌ)ተገልጦለት እንዲህ አለው፤ “እኔ ኤልሻዳይ”ነኝ፤ በፊቴ ተመላለስ፤ ነቀፋም አይኑርብህ፤ 2 በእኔና በአንተ መካከል የተመሠረተውን ኪዳን አጸናለሁ፤ ዘርህንም እጅግ አበዛለሁ።” 3 አብራም በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ እግዚአብሔርም(ኤሎሂም)እንዲህ አለው፤…
ሦስቱ እንግዶች 1 ቀትር ላይ አብርሃም በመምሬ ትልልቅ ዛፎች አቅራቢያ በምትገኘው ድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለእግዚአብሔር(ያህዌ)ተገለጠለት፤ 2 ቀና ብሎም ሲመለከት፣ ሦስት ሰዎች ቆመው አየ፤ ወዲያውም ከድንኳኑ ደጃፍ ተነሥቶ፣ ፈጥኖ ወደ ሰዎቹ ሄደ፤ ወደ መሬት ዝቅ ብሎም…
ሰዶምና ገሞራ ጠፉ 1 ሁለቱ መላእክት ምሽት ላይ ሰዶም ደረሱ፤ ሎጥም በሰዶም ከተማ መግቢያ በር ተቀምጦ ነበር፤ ሎጥም መላእክቱን ሲያይ ሊቀበላቸው ብድግ አለ፤ በግምባሩም ወደ ምድር ተደፍቶ እጅ ነሣቸው። 2 እርሱም፣ “ጌቶቼ፤ እባካችሁ ወደ እኔ…
አብርሃምና አቤሜሌክ 1 አብርሃም ከዚያ ተነሥቶ ወደ ኔጌብ አካባቢ ሄዶ በቃዴስና በሱር መካከል ሰፈረ፤ ለጥቂት ጊዜም በጌራራ ተቀመጠ። 2 በዚያም አብርሃም ሚስቱን ሣራን፣ “እህቴ ናት” ይል ነበር። ስለዚህ የጌራራ ንጉሥ አቢሜሌክ መልእክተኛ ልኮ ሣራን ወሰዳት።…