ዘፍጥረት 31

ያዕቆብ ከላባ ቤት ኰበለለ 1 የላባ ወንዶች ልጆች፣ “ያዕቆብ የአባታችንን ሀብት እንዳለ ወስዶታል፤ ይህ ሁሉ እርሱ ያካበተውም ሀብት ከአባታችን የተገኘ ነው” እያሉ ሲያወሩ ያዕቆብ ሰማ። 2 የላባ አመለካከት ከቀድሞው የተለወጠበት መሆኑንም ያዕቆብ ተረዳ። 3 እግዚአብሔርም(ያህዌ)ያዕቆብን፣…

ዘፍጥረት 32

ያዕቆብ፣ ወንድሙን ዔሳውን ሊገናኝ ተዘጋጀ 1 ያዕቆብም ደግሞ ጒዞውን ቀጠለ፤ የእግዚአብሔርም(ኤሎሂም)መላእክት ተገናኙት፤ 2 ባያቸውም ጊዜ፣ “ይህ የእግዚአብሔር(ኤሎሂም)ሰፈር ነው” አለ፤ የዚያንም ቦታ ስም መሃናይምአለው። 3 ያዕቆብም በኤዶም አገር ሴይር በተባለው ምድር ወደሚኖረው ወንድሙ ወደ ዔሳው መልእክተኞችን…

ዘፍጥረት 33

የያዕቆብና የዔሳው መገናኘት 1 ያዕቆብ አሻግሮ ተመለከተ፤ እነሆ ዔሳው አራት መቶ ሰዎች አስከትሎ እየመጣ ነበር። ስለዚህ ልጆቹን ለልያ፣ ለራሔልና ለሁለቱ አገልጋዮች አከፋፈላቸው። 2 ከዚያም ሁለቱን አገልጋዮች ከነልጆቻቸው አስቀደመ፤ ልያንና ልጆቿንም አስከተለ፤ ራሔልንና ዮሴፍን ግን ከሁሉ…

ዘፍጥረት 34

የያዕቆብ ልጅ ተደፈረች 1 ልያ ለያዕቆብ የወለደችለት ሴት ልጅ ዲና፣ አንድ ቀን የዚያን አገር ሴቶች ለማየት ወጣች። 2 ሴኬም የተባለው የአገሩ ገዢ የኤዊያዊ የኤሞር ልጅ ባያት ጊዜ ይዞ በማስገደድ ደፈራት። 3 ልቡ በያዕቆብ ልጅ በዲና…

ዘፍጥረት 35

ያዕቆብ ወደ ቤቴል ተመለሰ 1 እግዚአብሔር(ኤሎሂም)ያዕቆብን፣ “ተነሥና ወደ ቤቴል ውጣ፤ እዚያም ተቀመጥ፤ ከወንድምህ ከዔሳው ሸሽተህ በሄድህ ጊዜ ለተገለጠልህ አምላክ(ኤል)በዚያ መሠዊያ ሥራ” አለው። 2 ስለዚህም ያዕቆብ ለቤቱ ሰዎችና አብረውት ለነበሩት ሁሉ እንዲህ አላቸው፤ “በእናንተ ዘንድ ያሉትን…

ዘፍጥረት 36

የዔሳው ዝርያዎች 1 ኤዶም የተባለው የዔሳው ትውልድ ይህ ነው፦ 2 ዔሳው ከከነዓን ሴቶች አገባ፤ እነርሱም፦ የኬጢያዊው የዔሎን ልጅ ዓዳን፣ የኤዊያዊው የፅብዖን ልጅ ዓና የወለዳት አህሊባማ፣ 3 እንዲሁም የነባዮት እኅት የሆነችው የእስማኤል ልጅ ቤሴሞት ነበሩ። 4…

ዘፍጥረት 37

የዮሴፍ ሕልሞች 1 ያዕቆብ አባቱ በኖረበት በከነዓን ምድር ተቀመጠ። 2 የያዕቆብ ትውልድ ታሪክ ይህ ነው። ዮሴፍ የዐሥራ ሰባት ዓመት ወጣት በነበረ ጊዜ፣ ከአባቱ ሚስቶች ከባላና ከዘለፋ ከተወለዱት ወንድሞቹ ጋር የአባቱን በጎችና ፍየሎች ይጠብቅ ነበር። እርሱም…

ዘፍጥረት 38

ይሁዳና ትዕማር 1 በዚያም ወራት ይሁዳ ከወንድሞቹ ተለይቶ፣ ኤራስ ወደተባለ ዓዶሎማዊ ሰው ወረደ፤ እርሱም ዘንድ ለመኖር ቤቱ ገባ። 2 እዚያም ሳለ፣ ይሁዳ የከነዓናዊውን የሴዋን ሴት ልጅ አየ፤ እርሷንም አግብቶ አብሯት ተኛ፤ 3 እርሷም ፀንሳ ወንድ…

ዘፍጥረት 39

ዮሴፍና የጲጥፋራ ሚስት 1 በዚህ ጊዜ ዮሴፍ ወደ ግብፅ ተወስዶ ነበር፤ ከፈርዖን ሹማምንት አንዱ የሆነውም የዘበኞች አለቃ፣ ግብፃዊው ጲጥፋራ ወደዚያ ከወሰዱት ከእስማኤላው ያን ነጋዴዎች እጅ ገዛው። 2 እግዚአብሔር(ያህዌ)ከዮሴፍ ጋር ነበረ፤ ኑሮው ተቃናለት፤ እርሱም በግብፃዊው አሳዳሪው…

ዘፍጥረት 40

የመጠጥ አሳላፊውና የእንጀራ ቤቱ 1 ከዚህም በኋላ የግብፅ ንጉሥ የመጠጥ አሳላፊና እንጀራ ቤቱ ጌታቸውን የግብፅን ንጉሥ በደሉት። 2 ፈርዖንም በመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃና በእንጀራ ቤቱ አዛዥ፣ በሁለቱም ሹማምቱ ላይ ክፉኛ ተቈጣ፤ 3 በዘበኞቹ አለቃ ቤት ወዳለው…