ዮሐንስ 1

ቃል ሥጋ ሆነ 1 በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2 እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ። 3 ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም። 4 ሕይወት በእርሱ…

ዮሐንስ 2

ኢየሱስ ውሃን የወይን ጠጅ አደረገ 1 በሦስተኛው ቀን፣ በገሊላ አውራጃ፣ በቃና ከተማ ሰርግ ነበር፤ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤ 2 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ተጠርተው ነበር። 3 የወይን ጠጅ ባለቀ ጊዜም የኢየሱስ እናት፣ “የወይን ጠጅ…

ዮሐንስ 3

ኢየሱስ ኒቆዲሞስን አስተማረ 1 ከፈሪሳውያን ወገን፣ ከአይሁድ አለቆች አንዱ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ ሰው ነበረ፤ 2 በሌሊትም ወደ ኢየሱስ መጥቶ፣ “ረቢ፤ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ ሰው በቀር አንተ የምታደርጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ማንም ሊያደርግ ስለማይችል፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ…

ዮሐንስ 4

ኢየሱስ ከአንዲት ሳምራዊት ጋር ተነጋገረ 1 ፈሪሳውያን ከዮሐንስ ይልቅ ኢየሱስ ብዙ ደቀ መዛሙርትን እንዳፈራና እንዳጠመቀ ሰሙ፤ 2 ዳሩ ግን ያጠመቀው ኢየሱስ ሳይሆን ደቀ መዛሙርቱ ነበሩ። 3 ጌታም ይህን እንዳወቀ ይሁዳን ለቆ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ።…

ዮሐንስ 5

በቤተ ሳይዳ የተደረገው ፈውስ 1 ከዚህ በኋላ የአይሁድ በዓል ነበረ፤ ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። 2 በኢየሩሳሌም፣ በበጎች በር አጠገብ፣ አምስት ባለ መጠለያ መመላለሻዎች የነበሯት፣ በአራማይክ ቋንቋ ቤተ ሳይዳየተባለች አንዲት መጠመቂያ አለች። 3 በእነዚህም መመላለሻዎች ውስጥ…

ዮሐንስ 6

ኢየሱስ አምስት ሺህ ሕዝብ መገበ 1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ጥብርያዶስ የተባለውን የገሊላ ባሕር ተሻግሮ ራቅ ወዳለው የባሕሩ ዳርቻ ሄደ። 2 ብዙ ሰዎችም በሽተኞችን በመፈወስ ያደረጋቸውን ታምራዊ ምልክቶች ስላዩ ተከተሉት። 3 ከዚያም ኢየሱስ ወደ ተራራ ወጥቶ…

ዮሐንስ 7

ኢየሱስ የዳስ በዓል ወደሚከበርበት ሄደ 1 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ፣ በዚያ የነበሩት አይሁድ ሊገድሉት ስለ ፈለጉ፣ በይሁዳ አውራጃ መዘዋወር ትቶ በገሊላ ተዘዋወረ። 2 የአይሁድ የዳስ በዓል በተቃረበ ጊዜ ግን፣ 3 የኢየሱስ ወንድሞች እንዲህ አሉት፤ “ደቀ መዛሙርትህም…

ዮሐንስ 8

በምንዝር የተያዘች ሴት 1 ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ። 2 በማለዳም በቤተ መቅደስ አደባባይ እንደ ገና ታየ፤ ሕዝቡም በዙሪያው ተሰበሰበ፤ ሊያስተምራቸውም ተቀመጠ። 3 የኦሪት ሕግ መምህራንና ፈሪሳውያን በምንዝር የተያዘች ሴት አመጡ፤ በሕዝቡም ፊት አቁመዋት፣…

ዮሐንስ 9

ኢየሱስ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደውን ሰው ፈወሰ 1 በመንገድ ሲያልፍም ከተወለደ ጀምሮ ዐይነ ስውር የሆነ ሰው አየ። 2 ደቀ መዛሙርቱም፣ “ረቢ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኀጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ራሱ ወይስ ወላጆቹ?”…

ዮሐንስ 10

እረኛና መንጋው 1 “እውነት እላችኋለሁ፤ ወደ በጎች ጒረኖ በበሩ ሳይሆን፣ በሌላ በኩል ዘሎ የሚገባ ሌባና ነጣቂ ነው፤ 2 በበሩ የሚገባ ግን እርሱ የበጎቹ እረኛ ነው፤ 3 በር ጠባቂው በሩን ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ። የራሱንም በጎች…