ዮናስ 1
ዮናስ ከእግዚአብሔር ኰበለለ 1 የእግዚአብሔርቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሄደህ፣ በእርሷ ላይ ስበክ፤ ክፋቷ በእኔ ፊት ወጥቶአልና።” 3 ዮናስ ግንከእግዚአብሔርፊት ኰበለለ፤ ወደ ተርሴስም ለመሄድ ተነሣ።…
ዮናስ ከእግዚአብሔር ኰበለለ 1 የእግዚአብሔርቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2 “ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሄደህ፣ በእርሷ ላይ ስበክ፤ ክፋቷ በእኔ ፊት ወጥቶአልና።” 3 ዮናስ ግንከእግዚአብሔርፊት ኰበለለ፤ ወደ ተርሴስም ለመሄድ ተነሣ።…
የዮናስ ጸሎት 1 ዮናስ በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደእግዚአብሔርጸለየ፤ 2 እንዲህም አለ፤ “ተጨንቄ ሳለሁ ወደእግዚአብሔርተጣራሁ፤ እርሱም መለሰልኝ፤ ከመቃብሩምጥልቅ ርዳታን ፈልጌ ተጣራሁ፤ አንተም ጩኸቴን ሰማህ። 3 ጥልቅ ወደ ሆነው፣ ወደ ባሕሩ መካከል ጣልኸኝ፤ ፈሳሾችም…
ዮናስ ወደ ነነዌ ሄደ 1 የእግዚአብሔርምቃል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል ወደ ዮናስ መጣ፤ 2 “ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሄደህ የምነግርህን መልእክት ስበክላት።” 3 ዮናስምየእግዚአብሔርንቃል ታዘዘ፤ ወደ ነነዌም ሄደ። በዚህ ጊዜ ነነዌ ታላቅ ከተማ ነበረች፤…
ዮናስ እግዚአብሔር ምሕረት በማድረጉ ተቈጣ 1 ዮናስ ግን ፈጽሞ አልተደሰተም፤ ስለዚህም ተቈጣ። 2 ወደእግዚአብሔርምእንዲህ ብሎ ጸለየ፤ “እግዚአብሔርሆይ፤ በአገሬ ሳለሁ የተናገርሁትስ ይህን አልነበረምን? ፈጥኜ ወደ ተርሴስ ለመኰብለል የተነሣሁትም ለዚሁ ነበር፤ አንተ ቸርና ርኅሩኅ፤ ምሕረትህ የበዛ ከቍጣ…