1 ዜና መዋዕል 1
ከአዳም እስከ አብርሃም ያለው የትውልድ ሐረግ እስከ ኖኀ ልጆች 1 አዳም፣ ሴት፣ ሄኖስ፣ 2 ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣ 3 ሄኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ። 4 የኖኅ ወንዶች ልጆች፤ ሴም፣ ካም፣ ያፌት። ያፌታውያን 5 የያፌት ወንዶች ልጆች፤ ጋሜር፣…
ከአዳም እስከ አብርሃም ያለው የትውልድ ሐረግ እስከ ኖኀ ልጆች 1 አዳም፣ ሴት፣ ሄኖስ፣ 2 ቃይናን፣ መላልኤል፣ ያሬድ፣ 3 ሄኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ። 4 የኖኅ ወንዶች ልጆች፤ ሴም፣ ካም፣ ያፌት። ያፌታውያን 5 የያፌት ወንዶች ልጆች፤ ጋሜር፣…
የእስራኤል ወንዶች ልጆች 1 የእስራኤል ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ 2 ዳን፣ ዮሴፍ፣ ብንያም፣ ንፍታሌም፣ ጋድ፣ አሴር። ይሁዳ እስከ ኤስሮን ወንዶች ልጆች 3 የይሁዳ ወንዶች ልጆች፤ ዔር፣ አውናን፣ ሴሎም፤ እነዚህን…
የዳዊት ወንዶች ልጆች 1 ዳዊት በኬብሮን ሳለ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ ከኢይዝራኤላዊቷ ከአኪናሆም የተወለደው የበኵር ልጁ አምኖን፣ ሁለተኛው ከቀርሜሎሳዊቷ ከአቢግያ የተወለደው ዳንኤል፣ 2 ሦስተኛው ከጌሹር ንጉሥ ከተልማይ ልጅ ከመዓካ የተወለደው አቤሴሎም፣ አራተኛው የአጊት ልጅ…
ሌሎቹ የይሁዳ ጐሣዎች 1 የይሁዳ ዘሮች፤ ፋሬስ፣ ኤስሮም፣ ከርሚ፣ ሆር፣ ሦባል። 2 የሦባል ልጅ ራያ ኢኤትን ወለደ፤ ኢኤት ደግሞ አሑማይንና ላሃድን ወለደ፤ እነዚህም የጾርዓውያን ጐሣዎች ናቸው። 3 የኤጣም ወንዶች ልጆችእነዚህ ናቸው፤ ኢይዝራኤል፣ ይሽማ፣ ይደባሽ። እኅታቸው…
ሮቤል 1 የእስራኤል የበኵር ልጅ የሮቤል ልጆች፤ ሮቤል የበኵር ልጅ ቢሆንም፣ የአባቱን መኝታ ስላረከሰ፣ የብኵርና መብቱ ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ተሰጥቶአል። ከዚህም የተነሣ ትውልዱ የበኵርነቱን ተራ ይዞ ሊቈጠር አልቻለም። 2 ይሁዳ ከወንድሞቹ ይልቅ ብርቱ ነበረ፤…
ሌዊ 1 የሌዊ ወንዶች ልጆች፤ ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ። 2 የቀዓት ወንዶች ልጆች፤ እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል። 3 የእምበረም ልጆች፤ አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም። የአሮን ወንዶች ልጆች፤ ናዳብ፣ አብዮድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር። 4 አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ ፊንሐስ አቢሱን…
ይሳኮር 1 የይሳኮር ወንዶች ልጆች፤ ቶላ፣ ፉዋ፣ ያሱብ፣ ሺምሮን፤ ባጠቃላይ አራት ናቸው። 2 የቶላ ወንዶች ልጆች፤ ኦዚ፣ ረፋያ፣ ይሪኤል፣ የሕማይ፣ ይብሣም፣ ሽሙኤል፤ እነዚህ የየቤተ ሰባቸው አለቆች ናቸው፤ በዳዊት ዘመነ መንግሥት ከቶላ ዘሮች፣ በየትውልድ ሐረጋቸው የተቈጠሩት…
የብንያማዊው የሳኦል ትውልድ ሐረግ 1 ብንያም የበኵር ልጁን ቤላን፣ ሁለተኛ ልጁን አስቤልን፣ ሦስተኛ ልጁን አሐራን፣ 2 አራተኛ ልጁን ኖሐን፣ አምስተኛ ልጁን ራፋን ወለደ። 3 የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤ አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣ 4 አቢሱ፣ ናዕማን፣…
1 እስራኤል ሁሉ በየትውልድ ሐረጋቸው ተቈጥረው ስማቸው በእስራኤል ነገሥታት መዝገብ ላይ ሰፈረ። የኢየሩሳሌም ከተማ ሕዝብ የይሁዳ ሕዝብ ከፈጸሙት በደል የተነሣ ተማርከው ወደ ባቢሎን ተወሰዱ። 2 በመጀመሪያ በየርስታቸውና በየከተሞቻቸው ተመልሰው የሰፈሩት ጥቂት እስራኤላውያን፣ ካህናት፣ ሌዋውያንና በቤተ…
ሳኦል ራሱን ገደለ 1 ከዚህ በኋላ ፍልስጥኤማውያን እስራኤልን መውጋት ጀመሩ፤ እስራኤላውያንም ከፊታቸው ሸሹ፤ ብዙዎች በጊልቦዓ ተራራ ላይ ሞቱ። 2 ፍልስጥኤማውያን ሳኦልንና ልጆቹን ይበልጥ አሳደዱአቸው፤ የሳኦልንም ልጆች ዮናታንን፣ አሚናዳብንና ሜልኪሳን ገደሉ፤ 3 ሳኦል በተሰለ ፈበት ግንባር…