2 ነገሥት 21

የይሁዳ ንጉሥ ምናሴ 1 ምናሴ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አምሳ አምስት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሐፍሴባ ትባል ነበር። 2 ምናሴእግዚአብሔርከእስራኤላውያን ፊት አሳዶ ያወጣቸውን የአሕዛብን አስጸያፊ ልማድ በመከተልበእግዚአብሔርፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ። 3…

2 ነገሥት 22

የሕጉ መጽሐፍ ተገኘ 1 ኢዮስያስ ሲነግሥ ዕድሜው ገና ስምንት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሠላሳ አንድ ዓመት ገዛ። እናቱም የባሱሮት አገር ሰው የአዳያ ልጅ ይዲዳ ነበረች። 2 ኢዮስያስምበእግዚአብሔርፊት መልካም ነገር አደረገ፤ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አላለም፤…

2 ነገሥት 23

ኢዮስያስ ኪዳኑን ዐደሰ 1 ከዚያም ንጉሡ የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሽማግሌዎች ሁሉ ጠራ። 2 የይሁዳን ሰዎች ሁሉ፣ የኢየሩሳሌምን ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ፣ ካህናቱንና ነቢያቱን ሁሉ ከልጅ እስከ ዐዋቂ አንድም ሰው ሳይቀር ይዞአቸው ወደእግዚአብሔርቤተ መቅደስ መጣ።በእግዚአብሔርቤተ መቅደስ የተገኘውንም የኪዳኑን…

2 ነገሥት 24

1 በኢዮአቄም ዘመነ መንግሥት የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ምድሪቱን ወረረ፤ ኢዮአቄምም ሦስት ዓመት ገበረለት፤ ከዚያ በኋላ ግን ሐሳቡን ለውጦ በናቡከደነፆር ላይ ዐመፀ። 2 እግዚአብሔርምበኢዮአቄም ላይ ባቢሎናውያን፣ ሶርያውያን፣ ሞዓባውያንና አሞናውያን አደጋ ጣዮችን ላከበት፤ በአገልጋዮቹ በነቢያቱ አማካይነት በተነገረውበእግዚአብሔርቃል…

2 ነገሥት 25

1 በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት በዘጠነኛው ዓመት በዐሥረኛው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር መላ ሰራዊቱን ይዞ ወደ ኢየሩሳሌም ዘመተ፤ ከከተማዪቱ ቅጥር ውጭ ሰፈረ፤ ዙሪያውንም በሙሉ በዕርድ ከበባት። 2 ከተማዪቱም እስከ ሴዴቅያስ ዘመነ…