2 ዜና መዋዕል 1

ሰሎሞን ጥበብ እንዲሰጠው ጠየቀ 1 አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ነበር፣ እጅግም ስላገነነው፣ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በመንግሥቱ ላይ ተደላድሎ ተቀመጠ። 2 ከዚያም ሰሎሞን ለመላው እስራኤል፣ ለሻለቆች፣ ለመቶ አለቆች፣ ለዳኞች፣ ለእስራኤል መሪዎች ሁሉ እንዲሁም ለየቤተ ሰቡ…

2 ዜና መዋዕል 2

ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተደረገ ዝግጅት 1 ሰሎሞንለእግዚአብሔርስም ቤተ መቅደስ፣ ለራሱም ቤተ መንግሥት እንዲሠራ አዘዘ። 2 እርሱም፣ የሚሸከሙ ሰባ ሺህ፣ ከኰረብታ ላይ ድንጋይ የሚፈልጡ ሰማንያ ሺህ ሰዎችና ሦስት ሺህ ስድስት መቶ የሥራ ተቈጣጣሪዎች አሰማራ። 3 ከዚህ…

2 ዜና መዋዕል 3

ሰሎሞን ቤተ መቅደስ ሠራ 1 ሰሎሞንም በኢየሩሳሌምእግዚአብሔርለአባቱ ለዳዊት በተገለጠበት በሞሪያ ተራራ ላይ በኢያቡሳዊው በኦርና ዐውድማ ዳዊት ባዘጋጀው ቦታየእግዚአብሔርንቤተ መቅደስ መሥራት ጀመረ። 2 በነገሠም በአራተኛው ዓመት፣ በሁለተኛው ወር፣ በሁለተኛው ቀን ቤተ መቅደሱን መሥራት ጀመረ። 3 ሰሎሞን…

2 ዜና መዋዕል 4

የቤተ መቅደሱ ዕቃዎች መሟላት 1 ርዝመቱ ሃያ ክንድ፣ ወርዱ ሃያ ክንድ፣ ቁመቱ ዐሥር ክንድየሆነ የናስ መሠዊያ ሠራ። 2 እንዲሁም የጐኑ ስፋት ከጠርዝ እስከ ጠርዝ ዐሥር ክንድ፣ ቁመቱ አምስትክንድ የሆነ ክብ በርሜል ቀልጦ ከፈሰሰ ብረት ሠራ፤…

2 ዜና መዋዕል 5

1 ሰሎሞንለእግዚአብሔርቤተ መቅደስ የሠራው ሥራ ሁሉ ከተጠናቀቀ በኋላ፣ አባቱ ዳዊት የቀደሰውን ብሩንና ወርቁን፣ ዕቃዎቹንም ሁሉ አምጥቶ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ግምጃ ቤት አኖራቸው። ታቦቱ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ 2 ከዚያ በኋላ ሰሎሞንየእግዚአብሔርንየኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ከጽዮን…

2 ዜና መዋዕል 6

1 ከዚያም ሰሎሞን እንዲህ አለ፤“እግዚአብሔርጥቅጥቅ ባለ ደመና ውስጥ እንደሚኖር ተናግሮአል፤ 2 እኔም አንተ ለዘላለም ትኖርበት ዘንድ፣ ይህን ታላቅና ድንቅ ቤተ መቅደስ ሠራሁልህ።” 3 መላው የእስራኤል ጉባኤ እዚያው ቆመው ሳሉ፣ ንጉሡ ዘወር ብሎ ባረካቸው፤ 4 እንዲህም…

2 ዜና መዋዕል 7

የቤተ መቅደሱ መመረቅ 1 ሰሎሞን ጸሎቱን በፈጸመ ጊዜ እሳት ከሰማይ ወርዶ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና ሌላውንም መሥዋዕት በላ፤የእግዚአብሔርምክብር ቤተ መቅደሱን ሞላው። 2 የእግዚአብሔርክብርየእግዚአብሔርንቤተ መቅደስ ስለ ሞላው ካህናቱ ወደዚያ መግባት አልቻሉም። 3 እስራኤላውያንም ሁሉ እሳቱ ሲወርድ፣የእግዚአብሔርንምክብር ከቤተ መቅደሱ…

2 ዜና መዋዕል 8

ሰሎሞን ያከናወናቸው ሌሎች ሥራዎች 1 ሰሎሞንየእግዚአብሔርንቤተ መቅደስና የራሱን ቤተ መንግሥት የሠራባቸው ሃያ ዓመት ከተፈጸመ በኋላ፣ 2 ኪራም የሰጠውን ከተሞች አድሶ እስራኤላውያን እንዲሰፍሩባቸው አደረገ። 3 ከዚያም ሰሎሞን ወደ ሐማት ሱባ ዘመተ፤ ያዛትም። 4 በምድረ በዳውም ውስጥ…

2 ዜና መዋዕል 9

የሳባ ንግሥት ሰሎሞንን ጐበኘች 1 የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ዝና በሰማች ጊዜ አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች ልትፈትነው ወደ ኢየሩሳሌም መጣች። ቅመማ ቅመም፣ እጅግ ብዙ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮችን በግመሎች አስጭና ከታላቅ ጓዝ ጋር ደረሰች፤ ወደ ሰሎሞንም ቀርባ በልቧ…

2 ዜና መዋዕል 10

እስራኤል በሮብዓም ላይ ዐመፀ 1 እስራኤላውያን ሁሉ ሊያነግሡት ወደዚያ ሄደው ሰለነበር፣ ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ። 2 ከንጉሥ ሰሎሞን ሸሽቶ በግብፅ ይኖር የነበረው የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን ሲሰማ፣ ከግብፅ ተመልሶ መጣ። 3 እርሱንም ልከው አስጠሩት፤ ከዚያም…