2 ዜና መዋዕል 11

1 ሮብዓም ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ፣ እስራኤልን ወግተው መንግሥቱን ወደ ሮብዓም እንዲመልሱ ከይሁዳና ከብንያም ቤት አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ወታደሮች ሰበሰበ። 2 ነገር ግንየእግዚአብሔርቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማያ እንዲህ ሲል መጣ፤ 3 “ለይሁዳ ንጉሥ ለሰሎሞን…

2 ዜና መዋዕል 12

ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ 1 ሮብዓም መንግሥቱን ከመሠረተና ካጸና በኋላ እርሱና እስራኤልሁሉየእግዚአብሔርንሕግ ተዉ። 2 እግዚአብሔርንከመበደላቸው የተነሣም፣ ሮብዓም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የግብፅ ንጉሥ ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ። 3 ከግብፅ አብረውት የመጡትን ዐሥራ ሁለት ሺህ ሠረገላዎች፣ ስድሳ…

2 ዜና መዋዕል 13

የይሁዳ ንጉሥ አብያ 1 ኢዮርብዓም በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት አብያ በይሁዳ ነገሠ። 2 በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሦስት ዓመት ገዛ። እናቱ ሚካያትባላለች፤ እርሷም የገብዓ ተወላጅ የኡርኤል ልጅ ነበረች። በአብያና በኢዮርብዓምም መካከል ጦርነት ነበር። 3 አብያ አራት መቶ…

2 ዜና መዋዕል 14

1 አብያ እንደ አባቶቹ ሁሉ አንቀላፋ፤ በዳዊትም ከተማ ተቀበረ፤ ልጁም አሳ በእርሱ ፈንታ ነገሠ፤ በዘመኑም በምድሪቱ ለዐሥር ዓመት ሰላም ሆነ። የይሁዳ ንጉሥ አሳ 2 አሳበአምላኩበእግዚአብሔር ፊት መልካምና ቅን የሆነውን ነገር አደረገ፤ 3 ባዕዳን መሠዊያዎችንና ማምለኪያ…

2 ዜና መዋዕል 15

ንጉሥ አሳ ያደረገው ተሐድሶ 1 የእግዚአብሔር መንፈስ በዖዴድ ልጅ በአዛርያስ ላይ መጣ። 2 እርሱም አሳን ሊገናኘው ወጣ፤ እንዲህም አለው፤ አሳ፣ እናንተም ይሁዳና ብንያም ሁሉ ሆይ፤ አድምጡኝ፤ እናንተከእግዚአብሔርጋር ስትሆኑ፣ እርሱም ከእናንተ ጋር ይሆናል፤ ብትፈልጉት ይገኝላችኋል፤ ብትተውት…

2 ዜና መዋዕል 16

የአሳ የመጨረሻ ዓመታት 1 አሳ በነገሠ በሠላሳ ስድስተኛው ዓመት፣ የእስራኤል ንጉሥ ባኦስ በይሁዳ ላይ ዘምቶ፣ ከእስራኤል ንጉሥ ከአሳ ግዛት ማንም እንዳይወጣ፣ ወደዚያም ማንም እንደይገባ ለመከልከል ራማን መሸገ። 2 አሳምከእግዚአብሔርቤተ መቅደስና ከራሱም ቤተ መንግሥት ግምጃ ቤቶች…

2 ዜና መዋዕል 17

የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ 1 ልጁ ኢዮሣፍጥ በእርሱ ፈንታ ነገሠ፤ በእስራኤል ላይ በረታ። 2 እርሱም በተመሸጉት የይሁዳ ከተሞች ሁሉ ውስጥ ወታደር አኖረ፤ እንዲሁም በይሁዳ ምድርና አባቱ አሳ በያዛቸው በኤፍሬም መንደሮች ዘበኞች አስቀመጠ። 3 በለጋነት ዕድሜው አባቱ…

2 ዜና መዋዕል 18

ሚካያ በአክዓብ ላይ ትንቢት ተናገረ 1 ኢዮሣፍጥ ታላቅ ሀብትና ክብር ባገኘ ጊዜ ከአክዓብ ጋር በጋብቻ ተሳሰረ። 2 ከጥቂት ዓመታት በኋላም አክዓብን ሊጎበኝ ወደ ሰማርያ ወረደ። አክዓብም ለእርሱና አብሮት ለነበረው ሕዝብ ብዙ በግና በሬ ዐረደ፤ ከዚያም…

2 ዜና መዋዕል 19

1 የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ኢየሩሳሌም ወዳለው ቤተ መንግሥቱ በደኅና በተመለሰ ጊዜ፣ 2 ባለ ራእዩ የአናኒ ልጅ ኢዩ ሊገናኘው ወጣ፤ እንዲህም አለው፣ “አንተ ክፉውን መርዳትህናእግዚአብሔርንየሚጠሉትን ማፍቀርህተገቢ ነውን? ስለዚህየእግዚአብሔርቊጣ ባንተ ላይ ነው፤ 3 ይሁን እንጂ የአሼራን ዐምዶች…

2 ዜና መዋዕል 20

ኢዮሣፍጥ ሞዓብንና አሞንን ድል ማድረጉ 1 ከዚህ በኋላ ሞዓባውያንና አሞናውያን ከጥቂት ምዑናውያንጋር ሆነው ኢዮሣፍጥን ለመውጋት መጡ። 2 ሰዎችም መጥተው ኢዮሣፍጥን፣ “ግዙፍ ሰራዊት ሊወጋህ ከሙትባሕር ወዲያ ካለው ከኤዶምመጥቶብሃል፤ እነሆም፣ ሐሴሶን ታማር በተባለው በዓይንጋዲ ናቸው” አሉት። 3…